ከሰማይ ስር ስለሁሉም ነገር ለመደራደር ዝግጁ ነን! መለሰ ጨናዊት
Re: ከሰማይ ስር ስለሁሉም ነገር ለመደራደር ዝግጁ ነን! መለሰ ጨናዊት
እንዲህ ለማለት ወሬኛ ሳይሆን ጦረኛ ያስፈልጋል፡፡ ፈሳም ባቄላ በልቶ ለማምታት ቢያቅራራ ማን ይሰማዋል? kkkkkkkkkkkkkkkTGAA wrote: ↑16 Nov 2020, 20:31ከሰማይ ስር ስለሁሉም ነገር ለመደናደር ዝግጁ ነን! ይሄ ነበር መለሰ ጨናዊ ለቅንጅት መሪዎች ቢሮው ጠርቶ ቃል የገባው፤ መለሰ የወያኔ ሰንካላ ስነልቦና ምልክት ከዚያ በኋላ በሶስት ቀን ውስጥ ያደረገው እንመልከት:: የአዲስ አበባን ፖሊስ ከአዲስ አበቤ ሊወግኑ ይችላሉ ብሎ ስለፈራ የአዲስ አበባን ፖሊሶች ትጥቅ እዲፈቱ ትእዛዝ አስተላልፎ ትጥቃቸውን አስፈታ ። ከዚያ የወያኔን ልዩ የአጋዚ ጦር ከትግራት አስመጥቶ “ የአዲስ አበባ ህዝብን ግንባርና ደረቱ ብቻ እንዲመታ ትእዛዝ ሰጠ (220 የተገደሉት ተማሪዎች 95% በላይ የተመቱት እራስና ልባቸው ላይ ነው” የወያኔ ሻርፕ ሹተሮች የፈጸሙት ይሄንን ነው: ዝግጅቱን ጨርሶ ወታደሩን አዘጋጅቶ ሲጨርስ ሁሉንም ጦር ፖሊስም ሆነ ምድር ጦር ከመለስ ብቻ እንደሚቀበል በ ሚዲያ አስታወቀ:: ይሄ ነው እንግዲህ የወያኔ “ሁሉንም ነገር ከሰማይ በታች እንደራደ ” ወደ ተግባር ሲቀየር: አሁን ታዲያ ከወያኔ ጋር እንደ ራደር የሚል ወሬ የሚያውሩ ሰዎች፡ የብሄራው ጦር ያውም ትግራይን ከኢርትራ ከሚመጣ ጥቃት ተከላከል ተብሎ 25 አመት የቀበሮ ጉድጓድ የቆየውን ሰራዊት በተኛበት ሄዶ ከጨፈጨፈ ወያኔ ጋር ነው አብይ የሚደራደረው ፡ይህን ከደረገ ሳይሆን ካሰበ ከጀርባ ወጊ ወያኔዎች የባሰ እንጁ የተሻለ አይሆንም ፡ ይህንን የምለው ስለ ድርድር የተልሞሸሞሸ አይነት መግለጫ ስለወጣ ነው: ሌላው ደግሞ ይህ ጦርነት እዲጓተት የመፈለግ ዝንባሌዎች እየታዩ ስለሆነ ነው:: ጅብ ከሚበላይ ጅቡን በልተህ ፍህታት ጠይቅ የሚባለው መገንዘብ ያስፈልጋል: የብሄራዊ ጦርን በተኛበት ከገደለ ጋር መደራደር የክህደት ሁሉ የመጨረሻው ነው::
Re: ከሰማይ ስር ስለሁሉም ነገር ለመደራደር ዝግጁ ነን! መለሰ ጨናዊት
ማሞ ቂሎ አበበ ፡ የባቄላ እሩምታ ከመቀሌ ነው እየመጣ ያለው ፡አንተ ግን በጣም ቅርብ ስለሆክ እሩምታው መስማት ችሎታህን ሳይፈታተነው አለቀረም :: ግምት ነው -- ትክክል ልትሆን ትችል ይሆናል _- In an alternative world you living in .
Re: ከሰማይ ስር ስለሁሉም ነገር ለመደራደር ዝግጁ ነን! መለሰ ጨናዊት
TGAA,
You are absolutely right!
The only negotiation that is appropriate is the terms of the traitors’ surrender - whether they should come out of their bunkers with their hands up or tied behind their back!
You are absolutely right!
The only negotiation that is appropriate is the terms of the traitors’ surrender - whether they should come out of their bunkers with their hands up or tied behind their back!