-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
የህዝብና በህዝብ የሚመራ ጦርነት ህዝባዊ ጦርነት ይባላል ። ዎያነ ቲቪ ለመጅመርያ ግዜ እውነት ተናገረች ።
የህዝብና በህዝብ የሚመራ ጦርነት ህዝባዊ ጦርነት ይባላል ። ዎያነ ቲቪ ለመጅመርያ ግዜ እውነት ተናገረች ። ኣዎ፡ ጸረ-ስብድብዶች የሚደረግ ጦርነት ህዝባዊ ጦርነት ነው ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: የህዝብና በህዝብ የሚመራ ጦርነት ህዝባዊ ጦርነት ይባላል ። ዎያነ ቲቪ ለመጅመርያ ግዜ እውነት ተናገረች ።
ኣቶ ደብረ-ጽዮን ደሞ የኣማራ ኣርበኞች መሬት ኣስመላሽ ብለው ሰየሙዋቸው ።
ሰውየው የንግግር ችሎታ የላቸውም ፡ በትግርኛ ይሁን ባማርኛ ፡ መሬት ኣስመላሽ ግን እንደሚመስለው ብዙ ሳያስቡ ኣገኙዋት ።