Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14766
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

From Reliable Sources:-- The End Is Happening Now1000% Guaranteed By Today Friday Woyane Armageddon !!!

Post by Tog Wajale E.R. » 15 Nov 2020, 13:19

Last edited by Tog Wajale E.R. on 20 Nov 2020, 12:42, edited 5 times in total.










Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: From Reliable Sources:-- The End Is Nearing By Days 1000% Guaranteed By Coming Friday Woyane Armageddon !!!

Post by Abe Abraham » 16 Nov 2020, 18:23

Tog Wajale E.R. wrote:
16 Nov 2020, 17:42
Investment የሚባል ነገር የለም ። ብትግራይ ይሁን በሌላ የኢትዮጵያ ክፍል ግብጾች ሲገቡ ለየኢንተሊጀንስ ስራቸው ኢንቨስትመንት የሚል ሽፋን ናቸው የሚጠቀሙት ። በዚ ጉዳይ ብዙ መጻህፍቶች ጽፈዋል በቴልቪዥንም ተነጋግረውበታል ። ኣለ መጠንቀቅ የመናገርና የሚሰማን ሰው የለም የሚል ሞኝ ኣስተሳሰብ ስላላቸውም እኔ በራሴ " በቢዝነስ ሽፋን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎቻችን ( ሙኻባራት/ኢንተሊጀንስ ) እናስገባለን ሲሉ ስምቸቻውኣለህ ። ስለ'ዚ ጉዳዩ በቀላል መታየት የለበትም። ሰለ የኢጅብት እንቅስቃሴና ባህርያቸው ኢትዮጵያዊው መሓመድ ኣል-ዓሩሲ ጥሩ ኣድርጎ ያውቃል ።









Post Reply