Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15251
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አንተ እነኝህ ወያኔ ትግሬዎች ልብ የላቸውም። ጥምባቸው ወጥቶ ተሸንፈው ሸሽተው አሁንም ድጋሜ ጥምባቸውን ይፈልጋሉ። ዐብይ አህመድ እባክህ ወልቃይትን ያላሉ እንዴ?

Post by Abere » 15 Nov 2020, 15:33

አንተ እነኝህ ወያኔ ትግሬዎች ልብ የላቸውም። ጥምባቸው ወጥቶ ተሸንፈው ሸሽተው አሁንም ድጋሜ ጥምባቸውን ይፈልጋሉ። ዐብይ አህመድ እባክህ ወልቃይትን ያላሉ እንዴ?
ይኸ ጉዳይ ከዐብይ አህመድ አቅም በላይ መሆኑ መረዳት አልቻሉም። በቃ ሁመራ፣ወልቃይት፣ራያ አማር ነው እርማችሁን አውጡ። የተረፈው ይበቃችኋል፣ እግዜር ከአምበጣ ጠብቆ ዝንዝብ ሰጥቶ ይመግባችሁ። ያ ካልሆነ ፀባያችሁን አሳምራችሁ ከአማራ ይሁን ከሌሎች ጋር ተሰማርታችሁ የኑሮ ዋስትና ታገኛላችሁ። ማንም ምንም ምድራዊ ኃይል ከእንግድህ የአማራን ምሬት ስንዝር መውሰድ አይችልም።

Abere
Senior Member
Posts: 15251
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንተ እነኝህ ወያኔ ትግሬዎች ልብ የላቸውም። ጥምባቸው ወጥቶ ተሸንፈው ሸሽተው አሁንም ድጋሜ ጥምባቸውን ይፈልጋሉ። ዐብይ አህመድ እባክህ ወልቃይትን ያላሉ እንዴ?

Post by Abere » 15 Nov 2020, 15:47

መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ ሲል፣ ሁመራ፣ወልቃይት፣ራያ የት አባትህ ከኛ አልተፈጠርክም ነበር ያሉት። የበንዳ ገረድ ልጅ ለማለት ነው። ይኸው አሁን ፍትፍቱን እያጎረሰ፣ ዝልል ጠላውን እያጠጣ እንኳን ከፋኖ አማራ ተፈጠርኩ እያለ ነው ነፃ የወጣው ህዝብ።

Post Reply