Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15915
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በሁሉም ነፃ በወጡት የአማራ መሬቶች በአስቸኳይ የአማራ አስተዳደር እንድሁም እንዴ አብን ያሉ ፓርቲዎች ቢሮ መክፈት አለባቸው።

Post by Abere » 15 Nov 2020, 14:07

በሁሉም ነፃ በወጡት የአማራ መሬቶች በአስቸኳይ የአማራ አስተዳደር እንድሁም እንዴ አብን ያሉ ፓርቲዎች ቢሮ መክፈት አለባቸው። ድሉን ለማስመዝገብ የፈሰሰው መስዋዕት የሚያስደስት እና የሚያኮራ እንዴ ሆነ ሁሉ ከድሉ ማግስት መደረገ ያለባቸው አስተዳደራዊ ተግባራትም የድሉ ተጨማሪ ገፅታዎች ናቸው። በእውነት ከትግሬ ወንበዴ መንጋጋ ተነጥቀው ነፃ በወጡት የአማራ ወረዳዎች ሁሉ ይህን ደስታ ስለአየሁ ከእንግድህ ብሞት አልቆጭም የሚሉ በርካታ አዛውንቶች መስማት የሚያስተላልፈው መልዕክት እኛ አማራ ነን እርም ከእንግድህ ወደ ትግሬ ክፍለሀገር መመለስ ነው። እነርሱ እርም እንዳሉ ሁሉ መላ የአማራ ህዝብ እርም ከእንግድህ ሁመራ፣ወልቃይት፣ራያ የትግሬ ክፍለ ሀገር አይሆንም መሆን የሚችለው ሁላችንም ከሞትን በኋላ ነው የሚል ተመሳሳይ መልዕክት መተላለፍ አለበት። ለዚህ ደግሞ ብአዴን መንሰራራት ካልቻለ አብን በተጠቀሱት ቦታዎች ህጋዊ ስራውን ማከናወን አለበት። የትምህርት እና ሊሎች የአስተዳደር አገልግሎቶች ሁሉ በአማራ ክልል ደረጃ መሆን ይገባዋል።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በሁሉም ነፃ በወጡት የአማራ መሬቶች በአስቸኳይ የአማራ አስተዳደር እንድሁም እንዴ አብን ያሉ ፓርቲዎች ቢሮ መክፈት አለባቸው።

Post by Lakeshore » 15 Nov 2020, 17:59

ይህ በጣም ትክክል አና በወያኔ ላይ የተገኘው ድል አንዳለ ሆኖ የስነልቦና ድልንም የሚያጎናጽፍ በኣስቸኳይ መደረግ ያለበት ነው። ሌላው በጥንቃቄ መታየት ያለበት ትግሬዎችን አንዳትነኩ በሚል ፈሊጥ ሰው ኣክባሪውን ኣምሃራ አንደሌላው ቄሮ ሰውን ከነ ሀይወቱ የማያቅጥል፣ አጉዝ በሳንጃ የማይወጋ፥ ፈሪሃ አግዚያብሄር ያለው ኩሩ ህዝብ መሆኑ አየታወቀ ኣማራውን ትግሬውን ኣትንካ በሚል ኣባዜ ድሉን ለማጠልሽት የሚጥሩ በኣብይ መንግስት ውስጥ ያሉ ወያኔን ናፋቂዎች በተለያየ መልኩ ብቅ አያሉ ነው።
ብተጻራሪው ኣማራውን ሲገድሉ ሲስገደሉ፣ በኢኮኖሚውም የ ኦሮሞ ልዩ ዞን በማለት የ ኣምራውን ነጋዴ አና ሾፌሮችን ተደራራቢ ቀረጥ የሚያስከፈሉ አና ኣምራውን ባቀናው ኣገር አንድ ሁለተኛ ዜጋ ል አምቁጠር የሚሞክሩ ግልገል ጁንታዎች የ ኣማራውን ድል ብቀንንነት ያዩት ኣመስልም። ስለዚህ ኣማራው ከወያኔ በሁዋላ የሄ የኦሮሞ ልዩ ዞነ ተበሎ በኣማራ ግዛት ውስጥ ኣማራውን ለማሸማቀቅ አና ለመዝረፍ የተዘረጋው መረብ መበጣጠስ ኣለበት። ማንም አትዮጵያ ወስጥ ለመዘዋወር ቀረጥ መክፈል የለበትም አንዲሁም የማንንም ፈቃድ መጠየቅ የለበትም።

አንዚህ በሸመልስ ፣ ኣዳነች ኣቤቤ አንዲሁም መራራ አና ሌሎች ጽንፈኞች በፈለጉ ግዜ ኣማራውን ወደኣዺስ ኣበባ ኣትገባም አያሉ ይስምለሱበት ፣ ምእመናን ቤተክርስትያን ኣጸሙም ብልው የከለክሉት አንዲሁም ነጋዴውን በቀርጥ አና በመዋጮ ኣማርረረው ኣገሩን ለመቀማት የሚፈልጉ ከውያኔ የባሱ ጨካኞች ምርሆናቸ፣ውን ለማወቅ ሻሸመኔን አንና ወለጋን፣በደኖን ማየት በቻ በቂ ነው።
ዓማራው በትግራይ ብቻ መወሰን ሳይኖርበት በመላው ኣገሪቱ ህዘቡ በተለይ ኣምሃራው ያለ ስጋት መኖር በፈለገው ቋንቋ መናገር አስኪችል ትጥቁን ማላላት የለበትም።

Post Reply