HAPPY FESTIVAL OF LIGHTS, HAPPY MIGIR, HAPPY DEMERA, HAPPY MESQEL, HAPPY ENKUTATA - HOLIDAY OF THE EXCHANGE OF GIFTS !!!! ዲዋሊ የህንዶች እንቁጣጣሽ ነው !! ዲዋሊ የህንዶች ክብረ ብርሃን ነው !! ዲዋሊ የህንዶች ደመራ ፣ የህንዶች መስቀል ነው !! በብዙ መልኩ ከኢትዮጵያ እንቁጣጣሽና ከጉራጌ መስቀል ጋር ይመሳሰላል !! ብዙ የህንድ ዜጋዎች በኢትዮጵያ መኖራቸው ብቻ ሳይሆን አማርኛ ይናገራሉና እንኳን ለዲዋሊ 2020 አደረሳችሁ
INDIA, HAPPY DIWALI !! መልካም ክብረ ብርሃን !!