Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42329
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፍጻሜ ዘ ዎያኔ፤ ዶ/ር ሙሉ ነጋ አዲሱ የትግራይ ርዕስ አስተዳድር !

Post by Horus » 13 Nov 2020, 01:39

ኢትዮጵያን በጭራሽ የማያውቅ አንድ ድርጅት ዎያኔ ነው ።

የብሄር አይዲኦሎጂ ቡቱቱ ያረጀ ሃሳብ መሆኑን ያልገባው ዎያኔ ነው ።

ዎያኔን ለመደገፍ የሚሰለፍ ብሄር ምናምን እንደሌለ ማያውቅ ትህነግ ነው።

የጦር ሃይል ብረታ ብረት ብዛት አይደለም፣ የወታደሩ ብቃትና ሞራል ነው።

ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ኢጭ ብለው ሚጠሉት ትህነግ ራሱን መሆኑን የማያውቅ ትህነግ ነው ።

ባሁን ስአት ዎያኔ ሙሉ በሙሉ የተከበበ ቡድን መሆኑን ማይቀበል ትህነግ ነው።

ከስትራተጂ አንጻር ትህነግ አንድ የተሸነፍ ቡድን ነው ።




Last edited by Horus on 13 Nov 2020, 02:45, edited 5 times in total.





Post Reply