Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Horus » 12 Nov 2020, 18:27


የነገሮችን ውጫዊ ገጽታ ብቻ ለሚያይ ያለው በትግሬ የሚካሄድው ውጊያ ብቻ ይመስላል ። ወይም ጥቂት እዚህና እዚያ የሚያዙት ወንጀለኞችና የተሰረቀ ብር ብቻ ይመስላል ።

ነገር ግን ልብ በሉ የዘር ፖለቲካ የተጸነሰበት ማህጸን እየተደመሰሰ ነው ። የዘር አይዲዮሎጂ በትግሬ መደምሰሱ ብቻ አይደለም፣ የዘር ፖለቲካ በመላ ኢትዮጵያ እየተመታ ነው ።

የዘር ፖለቲካ መክሰር ብቻ አይደለም፣ ልክ እንደ አባይና አድዋ መላ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ በኢትዮጵያዊንት እያዋሃደ ነው ። ትህነግ ኢትዮጵያን እንደ ክፋፈለ ሁሉ በሞቱና በእሬሳው ኢትዮጵያ ተመልሳ አንድ እየሆነች ነው ።

የጎሳ ፖለቲካ ድራማ አሁን ያረጅ የተበላ የአይዲዮሎጂ ቡቱቱ የተናቀ አሳፋሪ እንዲሆን ያደረጉት ራሳቸው ቃሊቲን እየሞሉት ያሉት የትህነግ ኦነግ ዘር ችርቻሪዎች ናችው።

የትግሬ ጉዳይ ባበቃ ማግስት ራሱ የዚህ ሁሉ እልቂት ምንጭ የሆነው የጎሳ ፌዴራሊዝም ለጥያቄ ይቀርባል !!

ስለዚህ ይህ የዎያኔ ጽዳት ዘመቻ የትልቁ አገር አቀፍ ለውጥ ምልክት እንጂ ሙሉ ሃቁ አይደለም ።

ኢትዮጵያ ከስሯ እየተለወጠች ነው !!

eden
Senior Member
Posts: 10082
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by eden » 12 Nov 2020, 18:32

Your view seems simplistic. To many others like Prof. Merera, Abiy is repeating history of using force to solve a political problem.


Horus
Senior Member+
Posts: 42325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Horus » 12 Nov 2020, 18:43

ኤደን
የፖለቲካ ችግር በሃይል መፍታት ሲምፕሊስቲክ አይደለም ። የሚሊታሪ ችግር በፖለቲካ ለመፍታት መሞከር ነው ሲምፕሊስቲክ ። ያንን ነው አቢይ ሞክሮ ያልቻልው ። ትህነግ የሚሊታሪ ሃይል አልኝና ኑንና ሞክሩኝ አለ ። አሁን ነው ማኖ ላማኖ ፖለቲካም ሚሊታሪም በተግባር የሚለካው ።

ማውራት ነው ሲምፕሊስቲክ፣ ለሚሰራ ፖለቲካም ሚሊታሪም ሲሪየስ ተግባር ነው ። ውጤቱን ተከታተል !!!!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Sam Ebalalehu » 12 Nov 2020, 19:35

Eden, Merrara is crying for himself. He invested immensely in ethnics politics, especially after Ayatollah became member of his party. And right now Ethiopians seem to have no appetite for it. He got the message.
His argument that war does not solve political differences sound intelligent, but it is meaningless. If war is a political struggle by other means, its end result is not solving political differences, rather it is the winner imposing its political doctrine on the losers.
Wake up, Eden, it is the winners who write history. “ terrarawen yanketekete tewled” came to my mind.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Guest1 » 12 Nov 2020, 20:09

Your view seems simplistic. To many others like Prof. Merera, Abiy is repeating history of using force to solve a political problem.
መረራ ነፍጠኛ ነው አንድ ስው አለኝ። በጣም ተገርሜ አዳመጥኩት ብሄረተኛ ነበር የጠበቅኩትና። መቼ ነበር? አቢይ ከመምጣቱ በፊት ቆይቷል። ከድሮውም የአንድነት ሃይል ነን ባዮች ሲንከባከቡት ለአንድነትና ለማለሳለስ እንደሆን ግልጽ ነበር። ይህ ሰው ጥሩ ምሳሌ አይደለም ከአርስቱም ወጥተሻል እቱ።
ለምን ጦርነቱ ተጀመረ? ለዝህ መልስ እስካዛሬ አልተገኘም። ዛሬ እንደሰማሁት ከሆነ መነሻው ስሜን ጦር የተጨፈጨፉት ወደ 7000 ይጠጋሉ!! አስደንጋጭ ነው! ግን ለምን? ፍራቻ? ረጅም ፕላን? የውጭ አገር እገዛ በመተማመን... የፈለግነውን መደርደር እንችላለን። እንደሚመስለኝ የአቢይ ጠባብ አመለካከትና ብልጭልጭ ፓርኮችን በመናቅ፤ የተከፋፈለ ተቃዋሚ ፓርቲና የህዝብ አንደነት አለመኖር ሳይሆን አይቀርም። ይህ ካልሆነ ደግሞ አቢይ ባጀቱን በማቋረጡና ገንዘብ በመቀይሩ ምክንያት ኢኮኖሚው ቀውስ ውስጥ ስለገባ የትግራይን ህዝብ ሊያስነሳ ይችላል ከሚል ፍራቻ ተቸግረው ይሆናል። አለበለዝያ ጦርነቱ በእውነት ትርጉም የሌለው በጣም ግራ የሚያጋባ ነው።

ቀለል አድርጎ መመልከት አያዋጣም በሚለው እስማማለሁ። ይህ ጦርነት ወዴት እያመራ ነው? ክልሎች ይፈርሳሉ? ጦሩን ወደ ህብረ ብሄራዊ መቀየር ካልተቻለ አይፈርሱም። ህልም ወይም ቅዘት ክክክክ ነው። ህብረ ብሄራዊ ሲባል ደግሞ የአሁኑን አይነት ክሁሉም ብሄሮች በኮታ የተውጣጣ ፌደራል ጦር ማለት አይደለም። አንድነትን የሚፈልጉ የአንድነት ብሄራዊ ጦር ከተገነባ ብቻ ክልል ማፍረስ ይቻላል። ይህ ምን ማለት ነው ከላይ የመጣ አብዮት (revolution from above)።

ይህ ብሄራዊ ጦር የመፍጠር አብዮት እውን የሚሆነው ትሃህቶች እስከመጨረሻው አቢይን ከገፉት፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሁለት ወይም ሶስት ሆነው መተባበር ሲያቅታቸው (የተከፋፈለ ትናንሽ ተቃዋሚ ፓርቲዎች/አገር የማይፈልግ ፓርቲ እንደማለትም ነው) ስለዝህም አንድነት የሌለው ህዝብ ማለት የአገር ትርጉም ያልገባው ተራው ህዝብ/ገጠሬ ክክክክክክ ካልተባበረ (revolution from below ስለማይኖር) ወይም ህዝቡን ማስተባበርና ማስታጠቅ ከፈራ የብሄራዊ ጦር አስፈላጊነት ግልጽ እየሆነ ይመጣል። እስካሁን እንዳየነው አቢይ ረፎርም እንጂ አብዮት አያውቅም ካልን ክክክክክክክ ይፈርሳልን ማለም እንችላለን። የሚቀየር ነገር አይኖርም? ይኖራል። አቢይ ይወገዳል።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Sam Ebalalehu » 12 Nov 2020, 20:40

Guest 1, your uncles depended on force, and Abiy responded in kind.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Guest1 » 12 Nov 2020, 20:51

Sam
please back to the topic :)

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Sam Ebalalehu » 12 Nov 2020, 20:55

The problem to answer you, guest 1 , is I do not know what your argument really is. I know you do not like Abiy’s politics, but I do not know the reason why. Guest1, there is no “ topic” to talk to.

Horus
Senior Member+
Posts: 42325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ታሪካዊ ለውጥ እየተከስተ ነው

Post by Horus » 12 Nov 2020, 22:47

የኢትዮጵያ ለውጥ ፍጥነት ለመለካት የፈለገ ሰው ጃዋር የሚለው ስም ክሃምሌ እስካሁን የት እንደ ደረሰ ማስብ ብቻ ነው።

ዛሬ 100 አሉ የሚባሉት ቁንጮ ትህነጎች የእስር ትዛዝ ታወጀባቸው ። ድሮ ድሮ ቀንደኛ የትህነግ ወጀለኞች 1ሺ እንደ ሚደርሱ ይነገር ነበር ። ስለዚህ በሚቀጥለው አመት ቃሊቲ ሚገቡ ትህነግ ቁጥር እጅግ ይጨምራል ።

ትህነግ ቃሊቲ ሲገባ ሸኔም ይሞታል ። ሌሎች በክልሉ ብር ሚክፈላችው ቴረሪስቶች ሁሉ ጸጥ ይላሉ ።

ስለሆነም የዛሪ 5 አምት የዘር ፖለቲካ የተረሳ ይሆናል ።

Post Reply