Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

መቀሌ በቁጥጥር ስር ዋለች! አሹ ወላይታ!

Post by AbebeB » 12 Nov 2020, 16:56

ዶ/ር ደ/ጽዮን ለጊዜው በማለት ከመቀሌ ወጣብለው የነበረ ሲሆን አሁን ወደቢሮአቸው ተመልሰው መቀሌን መቆጣጠር ቀጥለዋል፡፡ This can be reflected by the declared state of emergency.

ጄነራል ጁንታ (በነባር ስሙ ብርሀኑ ዱላ) ምሥ ሊጋበዝ እንደሚችልም ይጠበቃል፡፡


abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: መቀሌ በቁጥጥር ስር ዋለች! አሹ ወላይታ!

Post by abel qael » 12 Nov 2020, 17:06

Mekele is now totally dark, no phone, no bank, no other services, no electricity. It is a big burden for state government to run it when the
federal is sabotaging from above. The criminal Meshrefet cut electricity on day1 of the war, but Tigray fixed it, But today the criminal and fascistic Meshrefet bombed Tekeze Dam Substation, which is worth billions of birr, and fixing it will take a lot o money and time. Even Hitler would not have done this. This is crime against humanity of the highest order.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: መቀሌ በቁጥጥር ስር ዋለች! አሹ ወላይታ!

Post by AbebeB » 12 Nov 2020, 17:11

AbebeB wrote:
12 Nov 2020, 16:56
ዶ/ር ደ/ጽዮን ለጊዜው በማለት ከመቀሌ ወጣብለው የነበረ ሲሆን አሁን ወደቢሮአቸው ተመልሰው መቀሌን መቆጣጠር ቀጥለዋል፡፡ This can be reflected by the declared state of emergency.

ጄነራል ጁንታ (በነባር ስሙ ብርሀኑ ዱላ) ምሥ ሊጋበዝ እንደሚችልም ይጠበቃል፡፡
Thomas H (የዚህ ስጦሎጂ ባልደረባ) አንደሚለው “የዓብይ ቡችሎች ዛሬ ድምፃቸውን ያጠፉት ያለምክንያት አይደለም:: ትላንት በዳንሻና አከባቢው የትግራይ ሰራዊት እጅግ በተጠና መልኩ በሜካናይዝድ ጭምር የቆረጣ ውግያ በአስደናቂ ሁኔታ ጠላት ግራ እስኪገባው ድረስ ከደመሰሰ በኃላ የተማረኩት በ 25 መኪኖች የአማራ ክልል ወራሪ ምልሻዎችና ልዩ ሃይል፣ የአብይ ቅልብ ወታደሮች እንዲሁም አጋጣሚውን በመጠቀም ትግራይን አንወጋም ብለው እጃቸው የሰጡ የኢሳይያስ ወታደሮች በትግራይ ሰራዊት ታጅበው ወደተዘጋጀላቸው ማረፊያ ዛሬ አመሻሹ በሰላም ገብተዋል።
አብይ በበኩሉ ''ሸራሮ ያዝን፤ ወታደሮች ሞተው አገኘን'' እያለ ህዝቡን ጮቤ ያስረግጣል። የአብይ ሚዲያዎች ይህ ዜና አይናገሩም። መማረክና መማ'ረክ የነበረና ያለ ቢሆንም የዛሬ ግን ለየት ያለ ቅርጽ ያለው ነው ተብሏል።"

Post Reply