Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13060
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking : Axum update !

Post by Thomas H » 11 Nov 2020, 12:27

ለለውጥ አክሱምን ለመያዝ የመጣውን የዓብይን ጦር ወያኔ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ሳይሆን ፍቅር የተሞላበት ግድያ በማድረግ ጨርሶታል :: አሁን ሌላ ተጨማሪ የኣብይ ወታደሮች እስኪመጡ እየተጠበቁ ነው::
ወያኔ በላጫቸው ቁጥር Genocide እያሉ ወሬ ያናፍሳሉ ሽንታሞች