ኤርሚቲ መበጨጭ መጀመሩወን ያስተዋለ ሳይኮሎጂስት በዚህ ፎረም ካለ ብቅ ይበልና prove me wrong. ኤርሚቲን ሳዳምጥ መንጌ ሔለማርያም እኔ ያላነበብኩት መጽሀፍ የለም አቡጌዳም ቢሆን ሲል የነበረው ትዝ አለኝ፡፡ ከ6ኪሎ በ2.3 ያመለጠችው ኤርሚቲ እንጀራ የሚገኘው በኦፒዲኦነት መሆኑን ግን አላጣችም ነበር፡፡ እንዲያው የደነዘዘው የወያኔ ወታደር ጭንቅላት ሠፈር ቀርባ በአከዉንቲንግ ተመርቄያለሁና የሚሊተሪ ድምር ላስረዳችሁ ስትል ደሞዝ ይጨመርላት ይባል ነበር፡፡
ከኤርሚስ መጽሀፍ ገጽ 3 እንደተገለፀው የተገለበጠ፡፡