-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
TPLF POWS---- we are tricked in to fighting against the Ethiopian Defense Forces
Just a few days ago these same cowards were bluffing that they would destroy Ethiopia with days. Now they are saying they were tricked to fight a fight that they knew would be losing. Ayy negere TPLF!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: TPLF POWS---- we are tricked in to fighting against the Ethiopian Defense Forces
ጦርነት በሀላዊ ጨዋታው የሆነውማ ነፍጠኛው ይሄውልህ
#አትገረምም
❤
ዘሪሁን_ገሰሰ
<< አስተዳዳሪው የራሱን ዘመዶች ብቻ እየመለመለ ፥ እኛ ወደጦርነት እንዳንዘምት ተከልክለናል! >> ብለው ቅሬታ እያቀረቡ ያሉትን የበለሳ ነፍጠኞች ስትሰማ ፤ ለገሠ ዜናዊ በአንድ ወቅት አድዋ ላይ ይመስለኛል ህዝብ ሰብስቦ፦ << ጦርነት ለአማራ ሠርጉ ነው! አማራ አማራ ነኝ ብሎ ለውጊያ የተነሳ ቀን ደደቢት ላይ እንደተመሰረትን ሁሉ ወልቃይት መፍረሻና መቀበሪያችን ይሆናል፡፡ ስለዚህ ያለን አማራጭ የወሰድንባቸውን ሲጠይቁ ሠጥተን

...... 
>> የሚለው ትንቢታዊ ንግግሩ ፥ ትዝ ሊልህ ይችላል!
#አትገረምም
ዘሪሁን_ገሰሰ
<< አስተዳዳሪው የራሱን ዘመዶች ብቻ እየመለመለ ፥ እኛ ወደጦርነት እንዳንዘምት ተከልክለናል! >> ብለው ቅሬታ እያቀረቡ ያሉትን የበለሳ ነፍጠኞች ስትሰማ ፤ ለገሠ ዜናዊ በአንድ ወቅት አድዋ ላይ ይመስለኛል ህዝብ ሰብስቦ፦ << ጦርነት ለአማራ ሠርጉ ነው! አማራ አማራ ነኝ ብሎ ለውጊያ የተነሳ ቀን ደደቢት ላይ እንደተመሰረትን ሁሉ ወልቃይት መፍረሻና መቀበሪያችን ይሆናል፡፡ ስለዚህ ያለን አማራጭ የወሰድንባቸውን ሲጠይቁ ሠጥተን
Re: TPLF POWS---- we are tricked in to fighting against the Ethiopian Defense Forces
አንዚህ ኣረመኔዎ ስች ናቸው ይሄ የሚያወራው ስለኣንድ ቅን ውግያ ነው ግን አንዚህ ኣረመኔውች ስልጣን ላይ ከወጠኡ ጊዜ ጀምሮ ኣማራውን ፖሊስ የሆኑት በዱላ አና አስርቤት አይስገቡ ኣስገድ ዶ በመደፈር፣ ብልት ላይ ውሃ አያንጠልጥሉ፤ ንብረቱን አይዘረፉ፤ሰራዊቱን በትነው ስራፈት ይደረጉ፤ አንድሁም ምለስ ዜናዊ አንዳለው ኣማራን ኣዲስ ኣበባ መንገድ ላይ ሲለምን አንደማየት የሚናፍቀኝ ቅን የለም ያለው አንዚህን ኣረምኔዎች በማሰማራት ነው። አነዚህ በህዝብ ስቃይ ትርፍ ለማግኝት ህዝብን በመዝረፍ አና በመግደል ለመበልጸግ ኣስበው የወያኔ ወትደር ለሞሆን ወደው የትቀጠሩ ሆዳሞች ናቸው ምንም ኣይንት ኣስተያይት ሊደረግላቸው ኣይገባም ለምግደል ቆርጠው የተነሱ ኣረመኔዎች ናቸው።
ስለዚህ የኣማራ ህዝብ ፈሪሃ አግዚያብሄር የለው ቢሆንም አንዚህ ኣረመኔውች የበደሉትን ኣማራን አንዲክሱ አና ሰብናን አስኪማሩ ድረስ ታስረው መንገድ በመስራት አንዲሁም በተለያየ የገበሬ አርሻ ተበትነው አዳቸውን አስኪከፈሉ ብያንስ ለ ኣምስት ኣመት አምቢ ያለ ደግሞ በ ኣስራ ስምንት ኣመት አስር መቀጥት ኣለባቸው የህዝቡን ስነልቦና ለመጠገን።

Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: TPLF POWS---- we are tricked in to fighting against the Ethiopian Defense Forces
More videos like this need to be propagated. It will encourage more and more tigraians to desert tplf and hasten tplfs life.
Za-Ilmaknun wrote: ↑10 Nov 2020, 14:51Just a few days ago these same cowards were bluffing that they would destroy Ethiopia with days. Now they are saying they were tricked to fight a fight that they knew would be losing. Ayy negere TPLF!
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: TPLF POWS---- we are tricked in to fighting against the Ethiopian Defense Forces
Guys let us be realistic. These kids who are fighting for the Adwa mafia cause were not born even when Derg was in power. They grew up fed how “ terarawen yanketeketew tweled” destroyed the evil Amharas. I would not be surprised these soldiers — kids to me — choose a synonym to evil the Amharas.
Why do you think the Adwa mafia believed it would have the support of Tigreans no matter what. It is because the great majority of Tigreans are under thirty. Those are Tigreans it believed TPLF raised as it wanted : hating Amharas from infancy. Do not blame them . They too are the victim of the Adwa mafia.
Why do you think the Adwa mafia believed it would have the support of Tigreans no matter what. It is because the great majority of Tigreans are under thirty. Those are Tigreans it believed TPLF raised as it wanted : hating Amharas from infancy. Do not blame them . They too are the victim of the Adwa mafia.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: TPLF POWS---- we are tricked in to fighting against the Ethiopian Defense Forces
ሕዳር 1 ቀን 2013
የኢፌዴሪ መከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜ/ጄ መሐመድ ተሰማ ፣ ‘የኤርትራ ወታደር ጥቃት እያደረሰብን ነው’ በሚል በደብረፂዮን ገብረሚካኤል የተሰጠው መግለጫ ፍፁም ሐሰት መሆኑን ተናገሩ።
ጁንታው ቀደም ሲል "በቂ ተዋጊ አለኝ ፣ ሰሜን አዝም አብሮን ተሰልፏል ፣ የመከላከያ ኃይሉን የጦር ጀቶች በሚሳኤል እንመታለን" የሚል ፉከራ ውስጥ እንደነበረ በማስታወስ ፣ 'የትግራይ ምድር ለሚዋጉን ሁሉ መቀበሪያ ትሆናለች’ የሚል ዛቻም ያሰማ እንደነበር አስታውሰዋል ።
ሜ/ጄ መሐመድ እንዳሉት ፣ አሁን ያ ሁሉ ፉከራ አልሳካ ብሎ በመከላከያ ኃይሉ አከርካሪው እየተሰበረ ሲመጣ ሌላ የማደናገሪያ ሐሳብ ይዞ ብቅ ብሏል ።
በመሆኑም ‘አሁን ላይ የኤርትራ ወታደር ጥቃት እያደረሰብን ነው’ በሚል በደብረፂዮን ገብረሚካኤል የተጠው መግለጫ ፍፁም ሐሰት መሆኑን አረጋግጠዋል ።
ኅብረተሰቡ ፅንፈኛ ቡድኑ በሚያሰራጫቸው የሐሰት ወሬዎች እንደይደናገርም መክረዋል ።
በፅንፈኛ ኃይሉ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ አሁንም ተጠናክሮ መቀጠሉን ገልጸው፣ “በቅርቡም በርካታ የድል ዜናዎችን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እናበስራለን” ብለዋል።
Ethiopian Broadcasting Corporation