Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በኦነሠ ከተማረኩት በአብይ የሚመራ የአማራ መንግስት ወታደሮች አንዱ በኬንያ በኩል ትግሬ መጣችብን ብለው ነበር ያዘመቱን፤ ነገር ግን ተማረክን ይላል፡፡

Post by AbebeB » 09 Nov 2020, 20:25

በኦነሠ ከተማረኩት በአብይ የሚመራ የአማራ መንግስት ወታደሮች አንዱ በኬንያ በኩል ትግሬ መጣችብን ብለው ነበር ያዘመቱን፤ ነገር ግን ተማረክን ይላል፡፡
ለነፍጠኛ ተላላኪ መሆናችሁን ታውቅ ነበር ወይ ተብሎ የተጠየቀው የኦሮሚያ ልዩ ፓልስ ምርኮ ስንሰለጥን ለኦሮሞ ሕዝባችሁ ዘብ ትቆማላችሁ ስንባል ነበርና ኦሮሞን እንድወጋ መታሰቡን አላውቅም ነበር ይላል፡፡