
ሰሜን እዝ የነበሩ የአማራ ጀንራሎችን እና ኮለኔሎችን መርጡ በህወሃት እንዲረሸኑ ያደረገው ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) በቁጥጥር ስር ዋለ!!
የአሸባሪው ትህነግ ፀረ አማራነት!
"በሰሜን እዝ ያለውን የመገናኛ ዘዴ በመቁረጡ በትላንትናው እለት በቁጥጥር ስር የዋለው ሜጀር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) ከዓመታት በፊት የአጋዚ ኮማንዶ የሆነውን ጉና ሻለቃን ይዞ፤ ሱማሊያ መቋዲሾ ሲዘምት የአማራ ተወላጅ ወታደሮችን ብቻ እየመረጠ ከአልሸባብ ጋር ያዋጋቸው እንደነበር በቅርበት የሚያውቁት ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል!
ከዚያ ተመልሶ መከላከያ ሚኒስትር ውስጥ የመገናኛ ዘርፍ ሃላፊ ሆኖ በሚሰራበት ወቅት፤ ወደ ወለጋ ለግዳጅ በሚንቀሳቀሰው ሰራዊት ላይ ክህደት በመፈጸም ወንበዴው ኦነግ ሸኔ እንዳይደመሰስ ሲያስመልጥ እንዲሁም ጥበቃ የሌላቹው የአማራ ተወላጆች እንዲጨፈጨፉ ሲያስደርግ እንደነበር ታውቋል!
በትላንትናው እለትም በቁጥጥር ስር የዋለው የሰሜን እዝ የመገናኛ መስመሮችን ቆርጦ የአማራ ኮሎኔሎችን በህዋሀት ልዩ ሀይል ማስረሸኑ ታውቋል!"
Please wait, video is loading...