Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by TGAA » 06 Nov 2020, 01:10

Arrogant spirit goes before a fall. This Biblical Truth is destined to happen. And We are wittnessing that in real time.

Horus
Senior Member+
Posts: 42313
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Horus » 06 Nov 2020, 01:24

TGAA wrote:
06 Nov 2020, 01:10
Arrogant spirit goes before a fall. This Biblical Truth is destined to happen. And We are wittnessing that in real time.
ትክክል! እብሪት በመሰረቱ በሃይል ላይ የቆመ ቢመስልም፣ በትክክል የድንቁርና ውጤት ነው ። ያ ያረጅ ፈርንጅ ሄርማን ኮህን እንደ ሚለው ሳይሆን ይህ 1974 አይደለም ። ዎያኔ አሁን በመንፍሳዊ ቀውስ ውስጥ ማለትም አላማን ባለማውቅ ቀውስ ውስጥ የሚጨማለቅ የወደቀ (ፋይልድ) ክስተት ነው ። አንድ ማህበረ ስብ ሄዶ ሂዶ እየገደለው ያለውን ነቀርሳ (ካንስር) ማስወገዱ የግድ ነው ። ትህነግ መደምስስ ያለበት ክፉ ነግር ነው ።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Guest1 » 06 Nov 2020, 02:58

እብሪተኝነት አይመስለኝም። ጦር ሃይሉ የሚመራው በአቢይ ነው። ብዙውን ጊዜ የጦርነት መነሻ አገር ውስጥ የተጀመረና እየበረታ የመጣን የህዝብ ትግል አጄንዳ ለመቀይር ነው ይባላል። ይህ ደግሞ በትግራይ የለም። አቢይን ከአራት ኪሎ ለማስወገድ ከሆነ ቀላሉ መንገድ መፈንቅለ መንግስት ነበር። የሚመስለው ፍራቻ ኤርትራ ሊትወጋን ነው ወይም የአማራ ክልልን ለማፈራረስ ወይም ለማሸበር ከሁለት አንዱ። የጦርነቱ መነሻ በእርግጠኝነት የሚያውቁት ጀማሪዎቹ ብቻ ናቸው።

የትራምፕ ጉዳይ ቆጠራው አላለቀም። ቢያሸንፍና አሜሪካና አለምንም ቢያተራምስ የተሻለ ነብር። ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

Horus
Senior Member+
Posts: 42313
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Horus » 06 Nov 2020, 03:22

ገስት 11
ስትናገር እንደ ጋዜጠኛ እንጂ እንደ ፖለቲከኛ አይደልም ። ልንገርህ ፤ ፖልቲካና ጦርነት አንድ ናቸው ! ልዩነታችው ይህ ነው፤

ፖለቲካ በቃላት የሚደረግ ጦርነት ነው ፤ ጦርነት በመሳሪያ የሚደረግ ፖለቲካ ነው ።

የትግሉ አላማ ሁል ግዜ የማይለወጥ ግብ ነው ፤ እነሱም ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝና ና ክብር ናችው ።

ይህ ነው የጀማሪዎቹ አላማ !!! አንተ አታቀውም ምክንያቱም ሳይንሱን ስለማታቀው ።

እኛ ጦርነቱ ለምን እንደ ተነሳ ፣ ማ እንዳንሳው፣ ለምን አሁን ተጀመረ ወዘተ እናውቀዋለን ።

ምንም የማናውቅው አዲስ ነገር የለውም ... የዎያኔን ምንነት ለሚያውቁ !!!

ስለ ትራምፕ ልንግራችሁ !!!

አንደኛ ባይደን ፕሬዚዳንት ነው !!

ሁለትኛ ጆርጂያ ዲሞክራቲክ ስለሆነ እዚያ ያሉት 2 ሴናተሮች በጃኑዋሪ ዴሞክራቲክ ይሆናሉ !!

ማለትም ሴናትሮቹ ማጆሪቲ ዴሞክራቶች ይሆናሉ !!!

የዛሪ 2 ሳምንት የሰጠሁት ትንቢት ያ ነበር !!!!


Horus
Senior Member+
Posts: 42313
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Horus » 06 Nov 2020, 04:47

ትራምፕ የሚባል ቅሻሻ ዘረኛና ትህነግ የሚባል ቅሻሻ ዘረኛ ጸረ ኢትዮጵያ ድባቅ ገቡ !!!


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Sam Ebalalehu » 06 Nov 2020, 08:29

Both Trump and TPLF will loose. Republicans who wanted Trump to be president will be compelled to choose saving democracy over “saving” Trump.
As for the TPLF leaders it is ignorance that made them what they did. These are people who have never read a newspaper editorial page let alone a book for the last three decades or so. They have no clue about Ethiopia. They have no clue about the new generation. Finally their ignorance is caught up with them. They lived in fantasy for long. They tell to each other lies to feel good.
In 2005 when Kingit won Addis overwhelmingly it was reported Meles was in shock. He did not expect it. He lived a lie. His handlers might have told him lies day and night about Addis and her inhabitants.
The TPLF culture of hearing only themselves continue to these days.
Every idea, theory that contradicts theirs should have come in their opinion from “temketegna” meaning Amhara or “ tebab” meaning Oromos.
That is why I sincerely believe TPLF should cease to exist. It is an organization which is inherently anti democratic. In democracy, there is always give and take. No party assumes to have a monopoly of truth. TPLF does.
Those who believe TPLF might change , I think, lived in another planet for the last half century. No, it will not.
To those who advocate reconciliation between TPLF and the Ethiopian government, I say reconciliation and traitors are words in contradiction. The Ethiopian government should and will not negotiate with Ethiopians who sabotaged Ethiopia from within.

Selam/
Senior Member
Posts: 17516
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Selam/ » 06 Nov 2020, 08:39

I wonder what Colonel M Hailemariam would be thinking right now. :roll:

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Guest1 » 06 Nov 2020, 08:46

የትግሉ አላማ ሁል ግዜ የማይለወጥ ግብ ነው ፤ እነሱም ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝና ና ክብር ናችው ።
እብሪትን ዬት ደበቅከው ወይስ እብሪት ከብር መሆኑ ነው? አንድ ደሃ አገር ህዝቡንም ገንዘቡንም ጨርሶ የምን ክብርና ዝና የምን ገንዘብና ስልጣን? አቤት ሶሪያ ኢራቅና የመን! በለጸጉ! ኣቤት አቤት!
እኛ ጦርነቱ ለምን እንደ ተነሳ ፣ ማ እንዳንሳው፣ ለምን አሁን ተጀመረ ወዘተ እናውቀዋለን
እብሪት አይደለም!! አታውቀውም!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Guest1 » 06 Nov 2020, 09:15

ኣይ ፓለቲካ! ክክክክክክክክክክክክክክ የረሳሁት
ትራምፕ ቢመረጥ ይሻላል!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42313
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Horus » 06 Nov 2020, 10:24

The more things change, the more they stay the same !!!


በቃ ታሪክ ራሱን ይደግማል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42313
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቅማቸውን የማያውቁ 2 ቅዥታሞች፤ ወያኔ ና ትራምፕ

Post by Horus » 06 Nov 2020, 10:40

የዎያኔ ችግር መፍትሄ አሁን ተጀመረ

Post Reply