አሁን ከመሸ 39 ሚሊሻዎች ለአሸባሪው ትህነግ አንዋጋም ብለው ከግጨው ወደ አብርሃ ጅራ ገብተዋል።
ባናት ከተባለው ቦታ ከነበሩት የትህነግ ተዋጊዎች ግማሾቹ ወደአብርሃ ጅራ፣ ቀሪው ደግሞ ወደ ኤርትራና ሱዳን እንደሸሹ የአይን ምስክሮች ገልፀዋል። በርካቶች ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ልዩ ኃይል እጅ ሰጥተዋል።
Please wait, video is loading...