እንሾሽላ፡ የጉራጌ ልጃገረድ ስታገባ የሚደረጋልት የቤተሰብ ስንብት !! አሁን ወንዱ ሙሽራም ለምዶታል !!!
የዎሪ ነሸ ገረ ማለት ይህ ያንቺ ግዜ፣ ያንቺ ወራት ነው ። ይህ ያንቺ ወረት ነው። ያንተ ዉራግ ነው ማለት ነው !!! ባህል ያልው ሕዝብ እንደዚህ ነው ባህሉን ለትውልድ ሚያሻግረው እንጂ እወቁኝ እዩኝ በሚል ድራማ አይደለም !!! እስቲ ህጻናቶቹን ተመልከቷቸው !!!
Re: እንሾሽላ፡ የጉራጌ ልጃገረድ ስታገባ የሚደረጋልት የቤተሰብ ስንብት !! አሁን ወንዱ ሙሽራም ለምዶታል !!!
pure, authentic, no drama, no make ups .... just pure beauty !!