Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15251
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

AbebeB አበበ በሶ ጨበጠ -ወልቃይት ላይ ጥይት ሳይሆን በሶ ጨብጦ ተማረከ። ቂቂቂቂ

Post by Abere » 04 Nov 2020, 13:00

ይህን ያህል ዘመን የጥላቻ ጊዜህን የሰላም እና የዕርቅ ብታደርገው ድሃ እናት ልጇን ለትርጉም ዐልባ ጦርነት ባላጣች ነበር። አሁንም የወሬ ጥይትህን ተኩስ። በመጨረሻ ራስህን ታጠፋ ይሆን? ፈሪ :አታደርገውም - በርገር ትገምጥበታለህ። ሳልረሳ - Halafimenged ፍየል ሌጦ Tigray republic ካርታ ተቀደደች ማለት ነው?- ዐማራ ቀዳዶ ተቀመጠባት። ቂቂቂቂ

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: AbebeB አበበ በሶ ጨበጠ -ወልቃይት ላይ ጥይት ሳይሆን በሶ ጨብጦ ተማረከ። ቂቂቂቂ

Post by AbebeB » 04 Nov 2020, 13:27

Abere wrote:
04 Nov 2020, 13:00
ይህን ያህል ዘመን የጥላቻ ጊዜህን የሰላም እና የዕርቅ ብታደርገው ድሃ እናት ልጇን ለትርጉም ዐልባ ጦርነት ባላጣች ነበር። አሁንም የወሬ ጥይትህን ተኩስ። በመጨረሻ ራስህን ታጠፋ ይሆን? ፈሪ :አታደርገውም - በርገር ትገምጥበታለህ። ሳልረሳ - Halafimenged ፍየል ሌጦ Tigray republic ካርታ ተቀደደች ማለት ነው?- ዐማራ ቀዳዶ ተቀመጠባት። ቂቂቂቂ
Abere and lakeshore,

Peace is settled only if and only if elements of anti peace be removed. That why peace lovers encourage elimination of chauvinist settlers in Oromia.

Post Reply