Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአውስትራልያ የፓርላማ አባል ማርክ በትለር በሀገሪቱ ፓርላማ ላይ ቀርበው ሕገ-ወጡ የአብይ አህመድ ቡድንን የሰብአዊ መብት ጥሰት አጋለጡ፡፡

Post by AbebeB » 30 Oct 2020, 18:02

Mark Butler on Australian parliament reported the following

“አብይ አህመድ ከኤርትራ አድርጌዋለሁ ለሚለው የሰላም ስምምነት የኖቤል ሽልማት ተሰጥቶታል፡፡ አሁን ከአንድ አመት በኋላ ግን ክብሩንና አሜኔታውን አጥቷል፡፡ የገባውን ቃል ሳይፈፅም ቀርቶ ዜጎቹን በማሰቃየትና በማሰር ተጠምዷል፡፡ ሀገራዊ ምርጫውን ላልተወሰነ ጊዜ አራዝሞታል፡፡…..በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያውያን አሽቸጋሪ ጊዜ በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ አውስትራልያ የረጅም ጊዜ የኢትዮጵያ አጋር ነች፡፡ ይህንን የተረዱ እኔ በተወከልኩበት ግዛት የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች የአውስትራልያ መንግስት በአብይ አህመድ ላይ ጫና የሚያሳርፍበት ሂደት እንዲጀመር ጠይቀውኛል፡፡ በዚህም መሰረት፡-
– ስርዓቱ በንፁሃን ዜጎች ላይ እየወሰደው ያለውን ወታደራዊ እርምጃ እንዲያቆም
– ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ያለአንዳች ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ
– በምዕራብ እና በደቡብ ኦሮሚያ ላይ የጣለውን ወታደራዊ ኮማንድ ፖስት ቶሎ እንዲያነሳ
– በ2020 ነፃና ተአማኒ ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ እንዲሆን
– ከላይ የተዘረዘሩ ቅድመ-ሁኔታዎች የማይተገበሩ ከሆነ የዓለምአቀፉ ማሕበረሰብ በስርዓቱ ላይ ማእቀብ እንዲጥል የአውስራልያ መንግስት ጫና ማድረግ አለበት፡፡” ሲሉ ሀሳባቸውን ቋጭተዋል።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የአውስትራልያ የፓርላማ አባል ማርክ በትለር በሀገሪቱ ፓርላማ ላይ ቀርበው ሕገ-ወጡ የአብይ አህመድ ቡድንን የሰብአዊ መብት ጥሰት አጋለጡ፡፡

Post by AbebeB » 30 Oct 2020, 18:50

AbebeB wrote:
30 Oct 2020, 18:02

Post Reply