Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኦሮሚያ ቤ/ክህነት አደራጅ ኮሚቴ (ቄስ በላይ) በአማራ ቄሶች መተት ተነክቶ እጅ ሰጠ፡፡ የተባለው ስምምነት የኦሮሞን መብት አሳልፎ የሰጠ ስለሆነ እናወግዛለን!

Post by AbebeB » 29 Oct 2020, 17:35

ቄስ በላይም እንደ ዲነግዴ ቁሴና ጎበና ዳጨ ቆለጡን በአማራ ገዥዎች ተቆርጦ ወደ መጣል እየተመመ ነው፡፡ ወገናዊ ስጋቴን ከወዲሁ እነሆ!

ቄስ በላይ ሆይ አላማን ሽጦ፣ ጥቅምን ማሳደድ የሕይወት መስዋዕትነትና የታርክ ጠባሣ ያስከትላልና ደግመው ደጋግመው ቢያስቡበት? ከተቻለዎ ከአማራ መተት መገላገል ይበጅዎታል፡፡ ከእርስዎ አንደበት ሰምተን ነበረውን ቤ/ክርስቲያኒቱ ትሰብክ የያዘቸውን መተት ግን እንሰብክም ያሉት እርስዎ ስለነበሩ፡፡