ዶናልድ ትራምፕ ያባ መላ ሃብት ጎርጊስ ዲንግዲን አንጎል 10% እንኳ የለውም !!
አሁን ላይ ሰዎች አሜሪካን ና ያለም ባንክ ወደ አባይ ድርድር ማስገባት አልነበረበትም የሚሉ አሉ ። ያ ትችት ታሪካዊ ስህተት አለው ። አቢይ ስልጣን ላይ ሲመጣ ባዶ ካዝና ነው ከሌባው ዎያኔ የተረክበው ።
በዚያን በደካማነቱ ሰዓት እና እነአሜሪካ ገንዘብ ይስጡ አይስጡ በማያውቅበት ወቅት ከዘረኛው ትራምፕ ጋር ንትርክ አለመግባቱ ትክክል ነበር ። ክዚያ አረቦቹን ለምኖ ደሞዝ መክፈል ከቻለና ጀግናው እና አትንኩኝ ባዩን የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ካደረገ በኋላ ትራምፕን ወግድ እንደ ሚለው ያውቅ ነበር፤ የሆነውም ያው ነው ።
ደሞ ግብጽ ያን የመሰለ ትራምፓዊ ደደብ ስራ ብትሰራ ኢትዮጵያ ምን ያህል ርቀት እንደ ምትሄድ ያቃሉ ። ምንም ነገር የማያውቀው ታላቋ አሜሪካንን ያለም መሳቂያ ያደረግው ትራምፕ ነው ።
ይህም ሆነ ያ በ10 ቀን ከስልጣን ወርዶ ሁሉም ነገር በዚያው ይዘጋል ።
የነ ገናናው ምኒልክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!! ኼር ዬቦ