የኢሳት ቴሌቭዥን ዛሬ በፌስ ቡክ ገጹ እንዳስታወቀው በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ ኢሳት ወደ አየር ተመልሷል።በነበረው ሳተላይት እና ፍሪኪዌንሲ ላይ ቀጥለናል።እናመሰግናለን። ሲል በተለያዩ መንገዶች ለኢሳት የረዱትንና ኢሳት ወደ አየር እንዲመለስ የደከሙትን አመስግኗል።
–
የኢሳት ቴሌቭዥን ባለፈው ሳምንት በገንዘብ እጥረት ምክንያት ከ አየር ላይ ወርዶ እንደነበር ሲታወስ ጣቢያው ባቀረበው ጥሪ መሰረት ኢትዮጵያውያን ተረባርበው በመርዳት ወደ አየር እንዲመለስ አድርገውታል ። ጣቢያው የሕዝብ በመሆኑ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በጎፈንድ ሚ በኩል በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ እርዳታ ማግኘቱ ይታወሳል። ለዚህም ጣቢያው ከጎኑ የቆሙትን በሙሉ አመስግኗል።
Hopefully they will make a course correction and do the right thing otherwise, they will end up being EBC funded by the confused Ethiopians.
Re: ኢሳት ወደ አየር ተመልሷል
I assure you that many low IQ Dedebit cadres aka low IQ Woyanay Digital Warriors starting from the Eritrean wannabe sister Eden agame and the Oromo wannabe AbebeB agame are heartbroken right now.......
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ኢሳት ወደ አየር ተመልሷል
They hate everything rational ..and it won't be a surprise to see some TPLF evils go banana over such news.