Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Ethoash » 06 Oct 2020, 07:58

Fiyameta wrote:
03 Oct 2020, 17:13
For over 20 years the agame have been living in homes they confiscated from Eritreans, driving cars they confiscated from Eritreans, running businesses they confiscated from Eritreans, spending money they confiscated from Eritrean-owned bank accounts, and they thought they couldn't possibly made to pay for their crimes against humanity. Well, now, the payback time has arrived. የሰው ጌጥ አያጌጥ ሲባል አልሰሙም መሰለኝ።
አንተ ደደብ ኤርትራኖችም እኮ ጣሊያን በስራው ቤት ውስጥ ኖረዋል። ድርግም የስረውን የነዳጅ ማጣሪያ ውስደዋል። ይህ የጦርነት ሕግ ነው። አሽናፊው የተሽናፊውን ንብረት የውስዳል ። ስለዚህ ይህ ካላማረህ ጦርነት አትጀምር ። ወያኔዎች ወንድሞቻችን ናቹሁ ብለው ባስቀመጡዋቹሁ አይደለም ወይ ይሳያስ ጦርነት የከፈተብን። ታድያ ምን መለስ ያርግህ ። ወደመጣህበት ሐገር ከመላክ በስተቀር። እንዳልኩት ምንም የሕግ መስረት የለህም ኢትዬዽያ ውስጥ ለመቆየት ።ኢትዬዽያን በኤርትራ ለውጣቹሁ ለኤርትራ መርጣቹሀል ታድያ ምን አባህ ትፈልጋለህ አስር አመት ሙሉ የስው አገር ውስጥ የምተቀመጠው ንብረት ህ ን ሽጠህ አገርህ የሞትክላት ሐገር አትገባም ነበር ውይ። እንዳልኩህ ምንም አፍ የለህም አፍ ለመክፈት። ለአስር አመት ከወያኔዎች ጋራ ሆናቹሁ ስት ዘርፉ ነበር። አዎ ውያኔዎች ቤታቹሁ ሽጣቹሁ እንዲሄዱ ቢፈቅዱላቹሁም እናንተ ግን ተውረስብን ብላቹሁ ስም ታጠፋላቹሁ። ግን ወይኔዎች በገንዘባቸው ነው የገዙዋቹሁ። ያለበለዚያ ማስረጃ አምጣ።

ሁሉም ይቅር ወይኔዎቹ ቢዘርፉዋቹሁም ሐገር ስጡዋቹሁ ከሁለት ወድብ ጋራ ምን አባታቹሁ ትፈልጋላቹሁ ጁቡቲ መቶ ኪሎሜትር በማይሆን አገር ውስጥ ተቀምጣ ሁለት ቢሊዬን ዶላር ስታገኝ እናንተ ግን ሶስት ሺህ ኪሎ ሜትር በሚሆን ወድብ ላይ ተቀምጣቹሁ ወድባቹሁ የግመል ውሃ መጠጫ አረጋቹሁት። ይህ ቢቆረቁራቹሁ ይሻል ነበር የበስበስ የጭቃ ቤት ኢትዬዽያ ውስጥ ጥላቹሁት ለመጣቹሁት እንዳልኩት ልዋጭ አገር ውያኔዎች ስጡዋቹሁ መስራትና መለውጥ የናንተ ፋንታ ነው። ደድብ ሁሉ አሁን በማን ልታሳብ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17071
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Kichamam Woyane

Post by Selam/ » 06 Oct 2020, 09:02

Kichamam Woyane

"ለአስር አመት ከወያኔዎች ጋራ ሆናቹሁ ስት ዘርፉ ነበር።"

:lol: :lol: :lol:

Let's say that is true. The difference is that Eritreans left Ethiopia, handing over to woyane rats everything they worked for and earned for over a century. You took the baton and continued to loot for another 17 years. As a matter of fact, all Ethiopians know how hardworking Eritreans were, be it a garage, construction, restaurant, transportation business, machinery, or goldsmith. They excelled everyone. Woyanes on the other hand brought with them lice, curse, lies, theft, KIFAT, etc. You got nothing else. KIFU!

Meleket
Member
Posts: 4814
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Meleket » 07 Oct 2020, 10:52

Ethoash wrote:
06 Oct 2020, 07:58
Fiyameta wrote:
03 Oct 2020, 17:13
For over 20 years the agame have been living in homes they confiscated from Eritreans, driving cars they confiscated from Eritreans, running businesses they confiscated from Eritreans, spending money they confiscated from Eritrean-owned bank accounts, and they thought they couldn't possibly made to pay for their crimes against humanity. Well, now, the payback time has arrived. የሰው ጌጥ አያጌጥ ሲባል አልሰሙም መሰለኝ።
አንተ ደደብ ኤርትራኖችም እኮ ጣሊያን በስራው ቤት ውስጥ ኖረዋል። ድርግም የስረውን የነዳጅ ማጣሪያ ውስደዋል። ይህ የጦርነት ሕግ ነው። አሽናፊው የተሽናፊውን ንብረት የውስዳል ። ስለዚህ ይህ ካላማረህ ጦርነት አትጀምር ። ወያኔዎች ወንድሞቻችን ናቹሁ ብለው ባስቀመጡዋቹሁ አይደለም ወይ ይሳያስ ጦርነት የከፈተብን። ታድያ ምን መለስ ያርግህ ። ወደመጣህበት ሐገር ከመላክ በስተቀር። እንዳልኩት ምንም የሕግ መስረት የለህም ኢትዬዽያ ውስጥ ለመቆየት ።ኢትዬዽያን በኤርትራ ለውጣቹሁ ለኤርትራ መርጣቹሀል ታድያ ምን አባህ ትፈልጋለህ አስር አመት ሙሉ የስው አገር ውስጥ የምተቀመጠው ንብረት ህ ን ሽጠህ አገርህ የሞትክላት ሐገር አትገባም ነበር ውይ። እንዳልኩህ ምንም አፍ የለህም አፍ ለመክፈት። ለአስር አመት ከወያኔዎች ጋራ ሆናቹሁ ስት ዘርፉ ነበር። አዎ ውያኔዎች ቤታቹሁ ሽጣቹሁ እንዲሄዱ ቢፈቅዱላቹሁም እናንተ ግን ተውረስብን ብላቹሁ ስም ታጠፋላቹሁ። ግን ወይኔዎች በገንዘባቸው ነው የገዙዋቹሁ። ያለበለዚያ ማስረጃ አምጣ።

ሁሉም ይቅር ወይኔዎቹ ቢዘርፉዋቹሁም ሐገር ስጡዋቹሁ ከሁለት ወድብ ጋራ ምን አባታቹሁ ትፈልጋላቹሁ ጁቡቲ መቶ ኪሎሜትር በማይሆን አገር ውስጥ ተቀምጣ ሁለት ቢሊዬን ዶላር ስታገኝ እናንተ ግን ሶስት ሺህ ኪሎ ሜትር በሚሆን ወድብ ላይ ተቀምጣቹሁ ወድባቹሁ የግመል ውሃ መጠጫ አረጋቹሁት። ይህ ቢቆረቁራቹሁ ይሻል ነበር የበስበስ የጭቃ ቤት ኢትዬዽያ ውስጥ ጥላቹሁት ለመጣቹሁት እንዳልኩት ልዋጭ አገር ውያኔዎች ስጡዋቹሁ መስራትና መለውጥ የናንተ ፋንታ ነው። ደድብ ሁሉ አሁን በማን ልታሳብ ነው።
ኤርትራዉያን በኛ ላይ እንዲሆን የማንሻው ነገር በማንኛውም ሃገር ዜጋ ላይም እንዲፈጸም አንሻም። ተግባብቶና በሰላም ሰርቶ መኖር እያለ የምን መነፋፈግና መበዳደል ነው እቴ! ያውም በዘመነ መደመር! እምነታችን መበዳደልንና ቂምበቀልን ኣይፈቅድም። :mrgreen:

ተብልጥግና በፊት ኢጦብያን ይመሩና “ያስተዳድሩ” የነበሩት የቀድሞ ኢሃዴጎች ደጋፊና አራጋቢ አቀንቃኝም ወደሆነው ወደ ወንድማችን Ethoash ስንመለስም

የኤርትራን ነጻነት በተመለከተ ያቀረብከው ኣባባል ሙሉ በሙሉ ፉርሽ ነው። ምክንያቱም ሕወሓትን ከነቅራቅንቦዋ ማለትም ተነኢሕኣዲጓ ሳይቀር በመድፍና በታንክ አጅቦ ታራት ኪሎ የዶሏት ጀግኖቹ ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች መሆናቸውን ዓለም በዓለሙ የሚያውቀው የትላንት ፍጻሜ ነው። ምንም እንኳን የቀድሞው ‘መላጣ ጠቅላይ’፡ “ምንም ዓይነት የውጭ ኃይል ባገራችን ውስጥ የለም” ብለው ሽምጥጥ አድርገው ሊክዱ ቢሞክሩም፣ ግፈኛውን የደርግ ማለትም የጦቢያ ሰራዊትን በመበታተን ረገድ፡ ዒላማቸውን በመምታት የሚታወቁት፡ የተኮሱትን መድፍና አዳፍኔ በጠላት የሚስጥር ኪስ ውስጥ እየከተቱ፡ ወያኖቹን በአካልም በሞራልም ደግፈውና ሱሪ አስታጥቀው “ከመለስ ቡቲክ” ወደ “ኢፈርት ቡቲክ” :mrgreen: ያሸጋገሯቸው ጀግኖቹ ኤርትራዉያን ታጋዮች መሆናቸውን የማያውቅ ጦቢያዊም የለም፡ ለምን ቢባል ባይኑ በብረቱ ያየው ሓቅ ነውና!

ሲቀጥል ‘አስር አመት ተወያኔ ጋር ሆናችሁ ዘረፋችሁ” የምትላቸው ንጹሓን ኤርትራዉያንን ከሆነ እጅግ በጣም ተሳስተሃል፡ የስካርና የዕብሪት መንፈስህ ቀዝቀዝ ሲል በጻፍከው ታፍራለህ። ነገሩ ነው እንጂ ብልጥግናዎች ይህን ዓይነቱን ርኩስ መንፈስ መቀሌ ላይ ዘርረው እያንፈራፈሩት ነው፡ ርኩስ መንፈሱ “ኣግኣዝያን” እያለ ሲለፈልፍም ግመሎቻችንን ቀይባህር ላይ ውሃ እያስጠጣን እየሰማነው ነው። :mrgreen: እርግጥ ነው እስተዛሬዋ ዕለት ድረስ በጦቢያ ባንኮች ውስጥ የሚገኘው የማይንቀሳቀስ የኤርትራዉያን ገንዘብ ተነወለዱ፣ በግፍና ያለዋጋው እንዲሸጥ ቦለቲካዊ ውሳኔ የተወሰነበት የንጹሐን ኤርትራዉያን ንብረትም ተነካሳው መከፈል እንዳለበት አረመኔዎቹ ወያኔዎች ባይፈልጉትም እንኳ ሰብኣዊ ባህርይ ያላቸው ብልጥግናዎች ግን አይስቱትም ብለን ኤርትራዉያን እናምናለን።

ጂቡቲ በለጠገች ኤርትራዉያን ግን ያን ሁሉ የቀይባህር ዳርቻ እየተቆጣጠራችሁ የግመል መዋያ አደረጋችሁት ያልከው፣ እፍኝ የማንሞላው ኤርትራዉያን ቀይባህርንም እየተቆጣጠርን በዛሬዎቹ የመቀሌ መዥገሮች ይመራ የነበረውን ምቀኛ ሕልቆመሳፍርት ያልነበረውን ወራሪ ሓይልም ተነ የባህርማዶ ኃያላን ጌቶቹ ጋር እንመክት ስለነበረ እንዲሁም ባይን ከሚታየው ይልቅ ባይን የማይታየውን የማንነታችን እሴትን መገንባት ላይ አተኩረን እንደነበረ አልገባህም። ያ ባይን የማይታየው የዘራነውና የገነባነው እሴት ይሀው ፍሬውን ማጨድ ጀምረናል፡ ጎተራችንን አራት ኪሎ፡ ገለባውንም መቀሌ ላይ ከምረነዋል። ገለባው ምን ይሆናል እንዳትል ግዜ ደጉ ፍጣሜውን ያሳየናል።
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Ethoash » 08 Oct 2020, 07:32

Meleket

አንተ ደግሞ ማን ይሉሀል ጅላጅል። ጠቅላላው ኤርትራ የደረስኩበት የማይደርሱት እኮ ። የመልስ ምቴ አጥንት ስለሚስብር ነው።

መልስ ህን ባጭሩ ልመልስልህ ። ኤርትራኖች ወያኔዎችን በጀርባቸው ተሽክመው አዲስ አበባ አስገቡዋቸው። ታድያ ማን ነው የቂልነት መጨረሻ። ኤርትራኖች ደርግን ከገረሰሱ እኮ ኢትዬዽያን በሙሉ መግዛት ይችሉ ነበር ። ቁማር ተጫውተህ ከሆንክ በአደረ አፋሽ የሚሉት ነገር አለ። ምንም ሳታስቀር መጠቅለል ነበረብህ ። ኢትየዽያን በባርነት ለስላሳ አመት ብትገዛ ኖሮ ልክ እንደውያኔዎች ዛሬ የጭቃ ቤት ተወረስብን ብለህ አታለቅስም ነበር ።በባንክ ቤት ያለው ገንዘብ እኮ ወረቀት ሆኖዋል በዛን ግዜ መቶ ሺህ ብር ኤርትራዊ ቢኖረው በዛሬ ግዜ መቶ ብር እንደማለት ነው። አፋቹሁን የምትዘጉ ከሆነ ገንዘቡ ቢስጣቹሁ ምንም ቅር አይለኝም። በደርግ ዘመን ኤርትራ ውስጥ የሚኖሩት አማሮችን የጥርስ ወርቃቸውን አስወልቃቹሁ ንብረታቸውን ወርሳቹሁ እንደላካቹሁ ምነው ረሳኸው። ደርግ ሲገረሰስ በአስብ ወደብ ላይ የነበረውን ንብረት በሙሉ ወርሳችዋል ። ከዚያም በይሳያስ ጦርነት ፀሐይ ቢጠልቅም ከበዳም አንውጣም ተረት ተረት የመከነበት ጦርነት ግዜ ። በድጋሚ አስብ ላይ የኢትዬዽያን ንብረት ወርሳቹዋል ። የትግረዎን ብቻ እይደለም ሚስኪኖች ከሳውዲ መኪና የላኩት በሙሉ ነው የተወረስባቸው። አፍ አለኝ ብለህ ማወራት የለብህም ልጋግህ እንዳይታይ።

ሚስኪን ኤርትራዊ ንብረት ለምትለው ። እንዳልኩህ ሚስኪን ኤርትራዊ የሚባል ነገር የለም ኤርትራ ከኢትዬዽያ ትገንጠል ብሎ ምርጫ ሲያረግ ኢትዬዽያዊ ዜግነቱን አጥቶ ወንጀላዊ ይሆናል ። አገርን መክዳት እኮ በሞት የሚያስቀጣ ነው። ኤርትራኖች ግን በስመ ኤርትራዊነት አገሩን ተስማምተው ሲግጡ ነበር። የመንግስት ቀሬቤታ ያላቸው ብቻ አይደሉም ሁሉም በስመ ኤርትራዊ ኢንፖርተር ሆኖ ታክስ ሳይከፍል ንግዱን እንደተቆጣጠሩት ባትነግረኝም ፀሐይ የሞቀው እውነታ ነው። ያለበለዚያማ ዘረፋ ከሌለ እንደዚያች የሚጠሉዋት አገር ውስጥ ለምን ተቀመጡ ። መልሱ ቀላል ነው ወይኔዎች ፈደራል መንግስት አስተዳደር አንግስው ሙሉውን የኤርትራን ጥያቄ ስለመለሱላቸው ነው። አሁንም ከኢትዬዽያ ጋራ አንድ እንሁን የሚሉት ዘመዶቻቹሁ። ግን እኮ አማሮች ፈደራል መንግስት አይወዱም የግዜ ጉዳይ እንጂ ገልብጠው የድሮውን ማነቆ አስተዳደር ያመጣሉና ተጠንቀቅ።

አስብ ለምን አላደገችም። ጅቡቲ አለም አቅፍ ስባት ወድቦች ስትገነባ ። ምነው አስብ አመዳም ሆነች ላልኩህ። መልስ ህ ወያኔዎች ከአሜሪካ ጋራ ተመስጥረው ስላኮላሹህ ነው ብለሀል። ታድያ ለምን ነገር ከወይኔዎም ከአሜሪካኖችም ጋራ ተፈልጋላቹሁ አርፋቹሁ አቅማቹሁን አውቃቹሁ አትኖሩም ወይ።

ዛሬ ወይኔዎች አማራን በባርነት መግዛት ስልችቶዋቸው ገንዘባቸውን ይዘው መቀሌ አሉ። እኔ ኤርትራዊ ብሆን ገንዘባቸውን አስብ ላይ እንዲያፈሱ ነበር የማረገው ወይ ምፅዋ ላይ ግን ገገማው ኤርትራዊዎች ወይኔዎችን የጎዱ መስሎዋቸው ለማፈን ይፈልጋሉ ። ኤርትራ ከምትለማ ወይኔ ትድህይ የሚል ፍልስፍና።

ለዚያ ጎታታ ስላም ለሚሉት መልሴ ይሄ ነው።

ይህ ጎታታ ኤርትራኖች ጎበዝ ስራተኞች ስለነበሩ all Ethiopians know how hardworking Eritreans were, be it a garage, construction, restaurant, transportation business, machinery, or goldsmith.

አንደኛ ነገር ሁሉም ኢትዬዽያ አትበል ። ፋራው አማራ በኤርትራኖች ተደንቆ ይሆናል ። ግን የሶስት ሺህ ዘመን ስልጣኔ ያላቸው ትግሬዎች ቅምም አይላቸውም

ጉራጌ በያስብ ቢያስብ ከሱቅ በደሬቴ አይበልጥም ግን ወያኔዎች ለዚህ ፋራ ሕዝብ ሞል ሱፕር ማርኬት ምን እንደሆነ አሳዩት። የኤሌትሪክ ደረጃ ምን መሆኑን አሳዩት ። ከጭቃ ቤት አውጥተው ኮንዶሚኒየም ከተቱህ።

ኤርትራኖች ከጣሊያን የወረሱትን ገራጅ ቢኖራቸው ወርቃሞቹ የመኪና መገጣጠሚያ አመጡልን
ኤርትራኖች ከጣሊያን የወረሱትን ኮንስትራክሽን ቢያመጡ ወርቃማዎች አገር አቆራጭ ኮንስትራክሽን አመጡ
ኤርትራኖች ከጣሊያን የወረሱትን ቡና ቤት ቢያመጡ ። ወርቃሞቹ አምስት ኮኮብ ሁቴል አመጡልህ
ኤርትራኖች ከጣሊያን የወረሱትን አቶቢስ ቢኖራቸው ያልከው ምን ትዋሻለህ በደርግ ግዜ የምን የግል አቶቢስ ነበር ። ወይኔዎች ናቸው ሳላም አቶቢስ ብለው ። ዘመናዊ አቶቢስ ሽንትኸን አቶቢሱ ውስጥ ሽንት ቤት እየተጠቀምክ የምትነዳው አቶቢስ አስተዋወቁህ ምድረ ሽንታም ሁሉ በየመንገዱ እንዳት ሽና።
ኤርትራኖች ከጣሊያን የወረሱትን ማሽነሪዎችን አስተዋወቁን ብለህ እጅ ለምትነሳው መሳቅ እንጂ ምን አረጋለሁ
ኤርትራኖች ከጣሊያን የወረሱትን የወርቅ ቤት ጌጣጌጣ በአንድ ደሳሳ ቤት የሚስሩትን አይተህ አጃይበቱ በእንጨት ላይ ሙዝ መስራቱ ። ከመጣፈጡ ቶሎ መዋጡ ብለህ ብታደንቅ እኔን ምንም ቅም አይለኝም ለምን ብትል ወያኔዎች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበው የወርቅ ማምረቻ ገንብተውን በማለፋቸው ነው።

አቶ ስላም እንደምትዋሽ አለም ያወቀዋል ለኔ አትነግረኝም። ስለዚህ ይህንን ጥያቄ ልጠይቕ በደርግ ግዜ አንድ አንድ ቤት ተስርቶዋል ወይ። በደርግ ግዜ አልዋሽም ሙገር ተስርቶዋል በስተቀረ ምንም ነገር አልተስራም ፩፯ አመቱን በጦርነት ነው የጨረስው። በሐይሌ ስላሴም ግዜ ምንም ነገር አልተስራም ጣሊያን የጀመረውን ግንባታ አስጨርስው ስሙን ቀይረው በልጆቻቸው ስም ከመስየም በቀር ። ደርግም ስም ቀያየረ እንጂ ምንም አልስራም ። ብሔርዊ ትያትር በጣሊያኖች እንደተስራ ታውቃለህ ወይ። በአጠቃላይ በሙሉ የግንብ ቤት በጣሊያኖች ነው የተስራው የጭቃ ቤት የሲሚንቶ ልሾ ቤቶች እንኩዋን የሚስሩት በስንት አንዴ ነው የደፈረ ሰው ካለ ነው አንተ አድሐሪ ተብሎ ነው መቀመቅ የሚወርደው።

ከዚያ ወይኔዎች መጡ የኢትየዽያን ሁለት አይን ከፈቱላት ደርግ አይኑዋን አጥፍቶዋት ባላ አንድ ያረጋትን ባለሁለት አይን አረጉዋት ። በሐይሌ ስላሴማ ግዜ ኢትዬዽያ እወር ነበረች ምንም አይን የሌላት ። እንኩዋን ህንፃውን የፈለከውን ቃላት ተናገር ወይኔዎች ናቸው ያስተዋወቁህ። ለምሳሌ ትንሽ ልንገርህ ደደብ ስለሆንክ

ለምሳሌ ስላማዊ ስልፍ ማለትን በተግባር ያሳዩህ ትግረዎች ናቸው። አንተ ግን ለዝርፊያ ስልፍ መውጣት አረግህው እንጂ ዲሞክራሲን ነፃ ንጝግርን ነፃ ጋዜጣን ። ምርጫን ። የፖለቲካ ፓርቲ ። ኮንዶሚኒየም ኦሮሞና አማራ ።ጁሀርና እስክንድር የሚጣሉበት ኮንዶሚኒየም እኮ ወይኔዎች የስሩት ነው። ወይ እዳ
ዋስ፣ የእስረኛ መብት። አረ በቀላሉ እነዚያ ዘፋኞች በሙሉ አፍሮዋቸውን አሳድገው ሹሩባ መስራ ይችሉ ነበር ወይ ነፃነት ካራቴ ስፖርት ለመለማመድ የተፈቀደልህ በትግረዎች ግዜ ነው። አዲስ መኪና የግል ባንክ መቶ ቃላቶች መፃፍ እችላለሁ ወይኔዎች ያስተዋውቁህ ። ከዚህ በፊትም ፅፌው ስለሆን ፈልገህ አግኝተህ አንብበው።

LeeVanCliff
Member
Posts: 805
Joined: 14 Nov 2013, 13:07

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by LeeVanCliff » 08 Oct 2020, 09:27

Ethioass
As you said the winner takes it all....Now Abey and Issayas are the winners so stop crying. We will confiscate the dollar you are hiding and kick you out.

Meleket
Member
Posts: 4814
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Meleket » 08 Oct 2020, 09:53

Meleket wrote:
07 Oct 2020, 10:52
Ethoash wrote:
06 Oct 2020, 07:58
Fiyameta wrote:
03 Oct 2020, 17:13
For over 20 years the agame have been living in homes they confiscated from Eritreans, driving cars they confiscated from Eritreans, running businesses they confiscated from Eritreans, spending money they confiscated from Eritrean-owned bank accounts, and they thought they couldn't possibly made to pay for their crimes against humanity. Well, now, the payback time has arrived. የሰው ጌጥ አያጌጥ ሲባል አልሰሙም መሰለኝ።
አንተ ደደብ ኤርትራኖችም እኮ ጣሊያን በስራው ቤት ውስጥ ኖረዋል። ድርግም የስረውን የነዳጅ ማጣሪያ ውስደዋል። ይህ የጦርነት ሕግ ነው። አሽናፊው የተሽናፊውን ንብረት የውስዳል ። ስለዚህ ይህ ካላማረህ ጦርነት አትጀምር ። ወያኔዎች ወንድሞቻችን ናቹሁ ብለው ባስቀመጡዋቹሁ አይደለም ወይ ይሳያስ ጦርነት የከፈተብን። ታድያ ምን መለስ ያርግህ ። ወደመጣህበት ሐገር ከመላክ በስተቀር። እንዳልኩት ምንም የሕግ መስረት የለህም ኢትዬዽያ ውስጥ ለመቆየት ።ኢትዬዽያን በኤርትራ ለውጣቹሁ ለኤርትራ መርጣቹሀል ታድያ ምን አባህ ትፈልጋለህ አስር አመት ሙሉ የስው አገር ውስጥ የምተቀመጠው ንብረት ህ ን ሽጠህ አገርህ የሞትክላት ሐገር አትገባም ነበር ውይ። እንዳልኩህ ምንም አፍ የለህም አፍ ለመክፈት። ለአስር አመት ከወያኔዎች ጋራ ሆናቹሁ ስት ዘርፉ ነበር። አዎ ውያኔዎች ቤታቹሁ ሽጣቹሁ እንዲሄዱ ቢፈቅዱላቹሁም እናንተ ግን ተውረስብን ብላቹሁ ስም ታጠፋላቹሁ። ግን ወይኔዎች በገንዘባቸው ነው የገዙዋቹሁ። ያለበለዚያ ማስረጃ አምጣ።

ሁሉም ይቅር ወይኔዎቹ ቢዘርፉዋቹሁም ሐገር ስጡዋቹሁ ከሁለት ወድብ ጋራ ምን አባታቹሁ ትፈልጋላቹሁ ጁቡቲ መቶ ኪሎሜትር በማይሆን አገር ውስጥ ተቀምጣ ሁለት ቢሊዬን ዶላር ስታገኝ እናንተ ግን ሶስት ሺህ ኪሎ ሜትር በሚሆን ወድብ ላይ ተቀምጣቹሁ ወድባቹሁ የግመል ውሃ መጠጫ አረጋቹሁት። ይህ ቢቆረቁራቹሁ ይሻል ነበር የበስበስ የጭቃ ቤት ኢትዬዽያ ውስጥ ጥላቹሁት ለመጣቹሁት እንዳልኩት ልዋጭ አገር ውያኔዎች ስጡዋቹሁ መስራትና መለውጥ የናንተ ፋንታ ነው። ደድብ ሁሉ አሁን በማን ልታሳብ ነው።
ኤርትራዉያን በኛ ላይ እንዲሆን የማንሻው ነገር በማንኛውም ሃገር ዜጋ ላይም እንዲፈጸም አንሻም። ተግባብቶና በሰላም ሰርቶ መኖር እያለ የምን መነፋፈግና መበዳደል ነው እቴ! ያውም በዘመነ መደመር! እምነታችን መበዳደልንና ቂምበቀልን ኣይፈቅድም። :mrgreen:

ተብልጥግና በፊት ኢጦብያን ይመሩና “ያስተዳድሩ” የነበሩት የቀድሞ ኢሃዴጎች ደጋፊና አራጋቢ አቀንቃኝም ወደሆነው ወደ ወንድማችን Ethoash ስንመለስም

የኤርትራን ነጻነት በተመለከተ ያቀረብከው ኣባባል ሙሉ በሙሉ ፉርሽ ነው። ምክንያቱም ሕወሓትን ከነቅራቅንቦዋ ማለትም ተነኢሕኣዲጓ ሳይቀር በመድፍና በታንክ አጅቦ ታራት ኪሎ የዶሏት ጀግኖቹ ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች መሆናቸውን ዓለም በዓለሙ የሚያውቀው የትላንት ፍጻሜ ነው። ምንም እንኳን የቀድሞው ‘መላጣ ጠቅላይ’፡ “ምንም ዓይነት የውጭ ኃይል ባገራችን ውስጥ የለም” ብለው ሽምጥጥ አድርገው ሊክዱ ቢሞክሩም፣ ግፈኛውን የደርግ ማለትም የጦቢያ ሰራዊትን በመበታተን ረገድ፡ ዒላማቸውን በመምታት የሚታወቁት፡ የተኮሱትን መድፍና አዳፍኔ በጠላት የሚስጥር ኪስ ውስጥ እየከተቱ፡ ወያኖቹን በአካልም በሞራልም ደግፈውና ሱሪ አስታጥቀው “ከመለስ ቡቲክ” ወደ “ኢፈርት ቡቲክ” :mrgreen: ያሸጋገሯቸው ጀግኖቹ ኤርትራዉያን ታጋዮች መሆናቸውን የማያውቅ ጦቢያዊም የለም፡ ለምን ቢባል ባይኑ በብረቱ ያየው ሓቅ ነውና!

ሲቀጥል ‘አስር አመት ተወያኔ ጋር ሆናችሁ ዘረፋችሁ” የምትላቸው ንጹሓን ኤርትራዉያንን ከሆነ እጅግ በጣም ተሳስተሃል፡ የስካርና የዕብሪት መንፈስህ ቀዝቀዝ ሲል በጻፍከው ታፍራለህ። ነገሩ ነው እንጂ ብልጥግናዎች ይህን ዓይነቱን ርኩስ መንፈስ መቀሌ ላይ ዘርረው እያንፈራፈሩት ነው፡ ርኩስ መንፈሱ “ኣግኣዝያን” እያለ ሲለፈልፍም ግመሎቻችንን ቀይባህር ላይ ውሃ እያስጠጣን እየሰማነው ነው። :mrgreen: እርግጥ ነው እስተዛሬዋ ዕለት ድረስ በጦቢያ ባንኮች ውስጥ የሚገኘው የማይንቀሳቀስ የኤርትራዉያን ገንዘብ ተነወለዱ፣ በግፍና ያለዋጋው እንዲሸጥ ቦለቲካዊ ውሳኔ የተወሰነበት የንጹሐን ኤርትራዉያን ንብረትም ተነካሳው መከፈል እንዳለበት አረመኔዎቹ ወያኔዎች ባይፈልጉትም እንኳ ሰብኣዊ ባህርይ ያላቸው ብልጥግናዎች ግን አይስቱትም ብለን ኤርትራዉያን እናምናለን።

ጂቡቲ በለጠገች ኤርትራዉያን ግን ያን ሁሉ የቀይባህር ዳርቻ እየተቆጣጠራችሁ የግመል መዋያ አደረጋችሁት ያልከው፣ እፍኝ የማንሞላው ኤርትራዉያን ቀይባህርንም እየተቆጣጠርን በዛሬዎቹ የመቀሌ መዥገሮች ይመራ የነበረውን ምቀኛ ሕልቆመሳፍርት ያልነበረውን ወራሪ ሓይልም ተነ የባህርማዶ ኃያላን ጌቶቹ ጋር እንመክት ስለነበረ እንዲሁም ባይን ከሚታየው ይልቅ ባይን የማይታየውን የማንነታችን እሴትን መገንባት ላይ አተኩረን እንደነበረ አልገባህም። ያ ባይን የማይታየው የዘራነውና የገነባነው እሴት ይሀው ፍሬውን ማጨድ ጀምረናል፡ ጎተራችንን አራት ኪሎ፡ ገለባውንም መቀሌ ላይ ከምረነዋል። ገለባው ምን ይሆናል እንዳትል ግዜ ደጉ ፍጣሜውን ያሳየናል።
:mrgreen:
Ethoash wrote:
08 Oct 2020, 07:32
Meleket

... ኤርትራኖች ደርግን ከገረሰሱ እኮ ኢትዬዽያን በሙሉ መግዛት ይችሉ ነበር ። ..
ወዳጃችን Ethoash ኤርትራውነት ማለት የሰውን አለመመኘት ማለት መሆኑ አልገባዎትም፡ ይህም ማለት በቀላል አማርኛ “የቄሳርን ለቄሳር” የጦቢያን ለጦቢያ የኤርትራን ለኤርትራ ማለት መሆኑም ገና አልገባዎትም። ኢትዮጵያዊነትም ትርጉሙ ከዚህ ብዙም የተለየ አይደለም። ኤርትራዉነት ሆነ ኢትዮጵያዉነት ማለት በቀላል ኦሮምኛ “ምርቱን ወደ ጎተራ ማለትም ወደ አራት ኪሎ፣ ገለባውንም ወደ መቐለ” ማለት መሆኑም ገና አልገባዎትም። ቀስ ብሎ ይገባዋታል ወዳጃችን። ወያኔነት ማለት ግን የሰውን መመኘት መዝረፍ መቀማት ማወናበድ ወዘተ ማለት መሆኑ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን ገብቷቸው አንቅረው ተፏችሁ እኮ! :mrgreen:

በነገራችን ላይ፡ ኤርትራዉያን ትግላችን፡ ኤርትራን ከግፈኞቹ ኢጦባውያን እጅ ፈልቅቆ ነጻ ለማውጣት እንጂ እንደወያኖቹ ኢጦብያን ለመዝረፍ መች ተጋደልንና! እኛ ምን ዕዳችን ገመሎቻችንን በቀይባሕራችን ውሃ እያጠጣን መኖር እንመርጣለን፡ “አግኣዚያን” እያለ የሚለፈልፈውንና የሚያጓራውን መቀሌ ላይ በብልጥግኖች ተዘርሮ እየተንደባለለ ታለው እርኩስ መንፈስ ጋር ተምንቆራኝ! ጋቢቶ!

ምንም እንኳ ኤርትራዉያን ስሌታችን ዓወትን ንሓፋሽ ቢሆንም በስዎ ያደረአፋሽ ስሌት ወዳጃችን LeeVanCliff እንዲህ መልሶልዎታል! :mrgreen:
LeeVanCliff wrote:
08 Oct 2020, 09:27
Ethioass
As you said the winner takes it all....Now Abey and Issayas are the winners so stop crying. We will confiscate the dollar you are hiding and kick you out.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Fiyameta » 08 Oct 2020, 10:32

ብርጋዲዬር ጄነራል ከማል ገልቹ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር....

"... መንግስቱ ሃይለማርያም፣ ሰራዊታችን ሙሰኛ አልነበረም ያለው እውነቱን ነው። ከወያኔ ጋር የምታወዳድረው አይደለም። እዚህ ዘረፋው በግልፅ ነው የሚካሄደው። ነፍጠኛ ስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ የጅማን ጫካ የኔ ነው ብሎ ስላመነ አልነካውም። እነዚህ ወያኔ እኮ አጭደውና ፈልጠው ለመሸሽ የመጡ ወሮበሎች ናቸው። ለሰራዊት እለታዊ ካምፕና ለሽሮ መቀቀያ 500 አመት እድሜ ያለውን የቀረሮ ዛፍ ያስቆርጣሉ። አንድ የቀረሮ ዛፍ የአራት የደለቡ በሬዎች ዋጋ ነው። እነሱ ሽሮ ያበስሉበታል።

አዋሳ ከመግባትህ በፊት ከመንገዱ ግራና ቀኝ የነበረው ዛፍ ትዝ ይልሃል? ዛሬ አንድ ዛፍ ለአይንህ አታይም። ከምርጫ 97 በሁዋላማ ለይቶላቸዋል። ገንዘብ የሚያስገኝ ከሆነ ማነኛውንም ወንጀል ይፈፅማሉ። ዛፉንም መሬቱንም በቁሙ እየቸበቸቡት ነው። የሽሽት ጣቢያ የሚሉት አሜሪካና ትግራይ ናቸው። ሳትቀደም ቅደም! ዘርፈህ አምልጥ! ይባባላሉ።

በውግያ ወቅት አንድ እግር በመሬት የሚባል ነገር አለ። እስከ ኮሎኔል ያሉት ትግሬዎች በአብዛኛው ቤተሰባቸውን ወደ አሜሪካ አሸሽተዋል። በስደት ያሉ የባለስልጣን ቤተሰቦች ዶላር የሚላክላቸው ከሃገር ዉስጥ ነው። ተገላቢጦሽ። ሽመልባ የሚባል የስደተኞች ካምፕ አለ፣ ትግራይ ውስጥ። ትግሬዎቹ፣ ኤርትራውያን ነን እያሉ በብዛት ወደ ውጭ ሃገር ይሄዱበታል።

--------------------------------

ስለ ትውልድ መንደሬ ላጫውትህ።

ጅማ በአንድ ብር ጠግበህ የምታድርበት ሃገር ነው። ሽልጦና ድንች በልተህ በስሙኒ ጠጅ ጠጥተህ ቤትህ ትገባለህ። ሃገራችን በወራሪዎች መዳፍ ስር የወደቀች ሆኖ ይሰማኛል። ወደ ቴፒ፤ ወደ ሚዛን፤ ሄደህ ታውቃለህ? ሳምንቱን ሙሉ በመኪና ስትዘዋወር ሽፍታ የሚባል አይገጥምህም። የኦሮሚያ ምድር ከደቡብ ህዝቦች ክልል ጋር ይጋጠማል። የወያኔ ሰዎችና አዲስ በቀል ነጋዴዎቻቸው ይህን ሁሉ መሬት ተቆጣጥረው እየዘረፉት ነው። ስብሃት ነጋ "ኩባንያችን ቢሊዬኔር ሆኖአል!፟" ሲል ተናገረ። መላ ሃገሪቱን በብቸኛነት ተቆጣጥረው እየዘረፉ፣ ቢሊዬኔር መሆን ይነሳቸው እንዴ?

---------------

አሳባቸው ያው ዘርፎ ለመሸሽ ነው። ማምለጥ ግን አይችሉም። ራያ ድረስ የኛ ምድር ነው። የበቀል እሳት ሊለኰስ እንደሚችል ካላሰቡ እነዚህ ሰዎች የዋሆች ናቸው። ዘርፎ ማምለጥ የሚባል ቁማር የለም። በዚህ እስካፍንጫቸው እየዘረፉ፣ መልሰው ደግሞ ፟ሃገሪቱ ድሃ ናት፟ እያሉ ይናገራሉ። ኢትዮጵያ ድሃ ሆና አታውቅም። ድህነት ያለው የወያኔ መሪዎችን አስተሳሰብ ዉስጥ ነው።

አንድ ጊዜ የሆነውን ላጫውትህ?

የሽራሮ ልጆች ከሆኑ ሁለት የህወሃት ከፍተኛ መኮንኖች ጋር ወደ ጅማ እየተጓዝን ነበር። ትግሬዎቹ አከባቢው ገና ማየታቸው ነበር። ኰረሪማና ዝንጅብል፤ ዘይቱንና አገዳ በየሜዳው በቅሎና ወድቆ ሲያዩ ማመን ተቸገሩና፣
፟፟ ፟ይህ ገነት ነው!፟ ይሄ መንግስተ ሰማያት ነው!፟ ማለት አበዙ። ቢቸግረኝ እንዲህ ኣልኳቸው፣
በስልጣን ዘመናችሁ በጎ ከሰራችሁ ስትሞቱ ነፍሳችሁ እዚህ ትመጣለች። ካልሆነ ግን ነፍሳችሁ ሽራሮ ትቀራለች!

በክፉ አልያዙብኝም።

ደኑ መስጧቸው ስቀው ብቻ አለፉኝ። አነጋገሬረ በክፉ ባይዙብኝም ለካስ ያን የመሰጣቸውን ደን በክፉ አይን አይተውት ኖሮአል። መጥረቢያ ተመኙለት። የመጥረቢያ እራት ያደርጉት ገቡ። እኔም ሆንኩ የጅማ ሰው የ 500 አመት እድሜ ያላቸው የቀረሮ ዛፎች ሲታጨዱ ቆመን ተመልክተናል። እነዚህ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች ዛፎቹን እየቆረጡ፤ በቀን ከሃያ እስከ ሰላሳ ኤነትሬ እየጫኑ ወደ ሳውዲ አረቢያ ይሸጡታል፤፤ ቀረሮ ለኛ ህይወታችን ነው። ቀረሮ ተመንጥሮ ካለቀ ጅማ በረሃ ትሆናለች። ቀረሮ በጣም ግዙፍና የጥንት ዛፎች ናቸው። ቁመታቸው ሰማይ ጠቀስ ነው። አንዱን የቀረሮ ዛፍ ወያኔ እስከ 15 ሺህ ብር በቁሙ እየቸበቸበ ነው።

ይህን አይቼ ካልተቆጣሁና ካላመፅኩ ታድያ መቼ ነው ልቆጣና ላምፅ የምችለው? ቡናውን እንደፈለጉ ይዝረፉ። ዛፉ ግን መንካት አልነበረባቸውም። ዛፎቹ ከሌሉ ቡናው አይኖርም። ቡና ቀጥተኛ ጸሃይ መቋቋም ስለማይችል የዛፎቹን ጥላ ይፈልጋል። የትግራይ ተወላጆቹ ስለዚህ ጉዳይ ግንዛቤ የላቸውም ብቻ ሳይሆን ደንታም የላቸውም። ወደፊት ፟ትግራይ ትገነጠላለች፟ የሚል ነገር ጭንቅላታቸው ውስጥ ስላለ፣ ስለ ገንዘብ ብቻ ነው የሚያስቡት። የጅማ ደን ተመንጥሮ ካለቀ፣ ትግራይ ላይ የሚዘንበው ዝናብ ጭምር ሊቀንስ እንደሚችል ግንዛቤ የላቸውም።

መንግስቱ ሀይለማርያም ራሱ እንደነገረን ደርግ ከሻእቢያ ጋር ነው ሲዋጋ የነበረው። "፟ወያኔ አናውቀውም ነፋስ ነው ያመጣው"፟ ሲል የተናገረው እውነት ነው። ደርግ ያለቀለት 604ኛ ኰር ሽሬ ላይ ሲደመሰስ ነው። ያንን የደመሰሱት ደግሞ የሻእቢያ የመካናይዝድ ሃይል ነው። ከዚያ ወዲያ ደርግ ሲሸሽ እንጂ ሲዋጋ መቼ ታየና? እንተዋወቃለን። አብረን ነበርን።

ወደ ኣካዳሚው ከመጣን ደግሞ፣ አብዛኞቹ የህወሃት ጄኔራሎች ከሶስተኛ ክፍል ያላለፉ በመሆናቸው የወታደራዊ ሳይንሱም ሆነ፣ የአዛዥነቱን ጥበብ ሙያው በሚፈቅደው ደረጃ አንብበው ችሎታቸውን ወደ ማእርጋቸው ደረጃ ለማድረስ ይቸገራሉ። መቶ ወታደር ብቻ የሰፈረበት ገዢ መሬት ለመያዝ፣ አንድ ሺህ ሰው ካስፈጀህ በወንጀል ትጠየቃለህ እንጂ በድል አድራጊነት መሸለም ባልተገባህ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Ethoash » 10 Oct 2020, 07:39

Fiyameta

አምስት መቶ ዓመት እድሜ ያለው ዛፍ እኮ በስብሶ ይውድቃል። ምንም ጥቅም ሳይስጥ አምስት መቶ አመት ዛፉን እያየ የኖረውን ድህ መናጢ ኦሮሞ ጋላ ከወርቃማዎቹ ጋራ አትወዳድረው። ወርቃሞቹ መጥተው ዛፉን ጥቅም ላይ አዋሉት። ዛፉን በቢሊዬን ብር ሳውዲ ሽጡት ምን አባህ ትፈልጋለህ ። ባህርዛፍ እኮ ወርጠህ ልትጠቀምበት እንጂ እያየኸው በድህነት ልትኖር አይደለም።

አንተ ቡዳ ጋላ ስለሆንክ ምንም ስለማይገባህ አምስት መቶ ዓመት ያደረገውን ጫካ መንጥረን ። ጅማን በረሃ እናረጋለን ትለኛለህ ወስፋታም ። እንዴት ብዬ ልናገር ለናንተ ገገሞች። አንድ ዛፍ ስትቆርጥ ፻ የዛፍ ችግኝ ተተክላለህ ከስላ ዓመት በኋላ ዛፉ ለመቁርጥ ይበቃል በዛፉ ብቻ ጅማ ከቡና የበለጠ ጥቅም ታገኛለች። ዛፉን ብቻ አይደለም በጥሬው መላክ ሳውዲ አረብያ ውስጥ ዛፉን የሽንት ቤት ወረቀት ብትሰራበት ። ጥሬ ዛፉን በ፩፭ ሺህ ብር ከምትሽጠው የሽንት ቤቱን ወረቅት በመቶ ሺህ ብር በመሽጥ አስር ግዜ እጥፍ ገንዘብ ታገኛለህ።

ቡና በዚህ ዛፍ ስር ተጠልሎ ነው ፍሬ የሚያፈራው አልክ መልካም፣ ታድያ የታለ የጅማ እድገት ስላሳ አመት በሙሉ ቡናን ይዘው ድህነት የሚያወሩ በሽተኞች ያየሁት ጅማ ብቻ ነው። ደግሞ በደርግ ግዜ ቂልጦየን በልቼ ጤጄን ጠጥቼ ቤቴ እገባለሁ ትለኛለህ አንተ ስካራም ። እኔ የማወቃቸው የጅማ ስዎች በሙሉ ስካራሞች ናቸው እንኩዋን ሚስጥሩን ነገርከኝ በልጅነታቸው ነው ለካ ጤጅ በልብሳቸው አርከፍክፈው እየሽተቱ የሚሄዱት ጠጣ እንዲባል።

LeeVanCliff wrote: ↑08 Oct 2020, 09:27
Ethioass
As you said the winner takes it all....Now Abey and Issayas are the winners so stop crying. We will confiscate the dollar you are hiding and kick you out.
አባይና ይሳያስ አሽንፈዋል ስለዚህ የወያኔን ንብረት መወረስ ይችላሉ ። ላልከኝ በምን ሒሳብ አብይን እኮ ወይኔዎች ናቸው ሹመው ሽልመው ያነገሱት እሱ ግን እናቴ ናት ንጉስ ያረገችኝ ብሎ ሙልጭ አርጎ ክዶ ። የተዋወለበትን ረስቶ ወይኔዎችን ለማስረ ይፈልጋል ። ሲያምርህ ይቀራል እንጂ በፍፁም አይሆንም ።

አብይ ብልጥ ከሆነ ወይኔዎችን መንካት የለበትም ለምን ቢባል እነሱ ናቸው ያነገሱት። አማራም ቢሆን አብይን መዎስቆስ የለባቸውም ወያኔዎችን እንዲያጠቃ። ወይኔዎችን ነካህ ማለት የኢትዬዽያ ወድ ሶርያ የመቀየሩን ፍጥነት ታፋጥነዋለህ ማለት ነው።

አሽናፊው ይጠቅልል ሲባል እኮ ። ወይኔዎች አዲስ አበባ ድረስ መጥተው የአማራን ሽንታም እጅ አስጥተዋል። እጅ ከስጠህ በኋላ ነው ንብረት ህን በሙሉ የምት ዘረፈው። እንጂ ገና ለገና ወያኔ ፈረጠጠ ብለህ እንዴት ነው ንብረቱን የምት ዘርፈው። አብይ ወታደሮቹን አስልፎ መቀሌ ድረስ መጥቶ የትግሬ ባለስልጣኖችን መማረክ አለበት ። አንዴ የትግሬ ሕዝብ እጁን ከስጠ በኋላ ነው ዝርፊያ ማካሄድ የምትችለው እንጂ በወሬ አይደለም።

ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳል ይባላል። ብር ቀየርክ ታድያ ምን ይጠበስ ። የትግሬ ሕዝብ በሙሉ ብሩን በትግሬ ባንክ ሄዶ ቀይሮታል ። አብይ ለትግሬ ባንኮች አዲሱን ብር መስጠት አለበት እናም ስጥቶዋል ታድያ በምን ሒስብ ነው የወያኔ ገንዘብን ያመከንከው ።

Meleket » 08 Oct 2020, 09:53

ኤርትራዊነት የስው መመኝት ካልሆነ ታድያ ምን አባታቹሁ ነው ኢትዬዽያ ውስጥ የሙጥኝ ያላቹሁት ። ዞር በሉ ሄዱ ተጠረጉ ምንም አያገባቹሁም ስለወይኔም ሆነ ስለትግሬዎች። እናንተ ማ ናቹሁ አማራ እንዲህ ነው ኦሮሞ እንዲህ ነው ለማልት ይህ ማለት የስው ቤት ሄዳቹሁ ውጥ ስታማስሉ አፍንጫቹሁን በቦክስ ስትመቱ እኔ እኮ ውጥ ነው ያማስልኩት እንጂ ምን አጠፋሁ ብትሉ የሚስማቹሁ የለም

ትግሬዎች አብዝቶ ባለውላታቹሁ ናቸው። አማራ እስከዛሬ አስብ የኢትዬዽያ ነው ይሉሀል። ትግሬዎች ግን አንስተው ስጡዋቹሁ። እንደውም በደም ካሳ ከምንከፍል ሁለት ቢሊዬን ብር ለጁቡቲ ብንስጥ ይሻላል ብለው አስብን የግመል ውሃ መጠጫ አረጉዋት። ኤርትራኖች ለአርባ አመት የሞቱበትን ሕልም አምከኙት ። ለምን ቢባል ኤርትራኖች አሳባቸው አስብን ይዘው ኢትዬዽያን መቆጣጠርና የፈለጉትን ገንዘብ መጠየቅ ነበር። ያ አልሆነም እድሜ ለትግሬዎች።

ቀጥል ባዳም ጦርነት ግዜ ምንም ያእል ይሳያስ ጦርነቱን ቢጀምር። ወያኔዎች አሳደው ከአስመራ አስራ አምስት ኪሎ ሲቀራቸው ነው ይሳያስ መለስ ጋ ደውሎ በፈጠረው ከዚህ ጉድ አድነኝ ያለው ። መለስም ጦሩን መለስ አስመራ ከመግባቱ በፊት ይህ ትልቅ ወለታ ነበር ኤርትራኖች ወለታ ቢያውቁ። ወያኔዎች አረ ብዙ ብዙ ወለታ ለኤርትራኖች አርገው ነበር ። ምስጋና ቢስ ኤርትራኖች ግን አፋቸውን መክፈት ጀመሩ ። እዚህ ጋ ታቆማላቹሁ ተባሉ።

አኦሮሞዎችም ወይኔዎች ብዙ ወለታ አርገውላቸው ነበር ። የእሬቻን ባህል የስጡዋቸው እኮ ወያኔዎች ናቸው ። እንደማመስገን ፋንታ ወይኔ ዳውን ዳውን ማለት ጀመሩ ። ታድያ ወይኔዎች ጥለውላቸው አገራቸው ገቡ ። ዛሬ ቄሮ ሐገር ውስጥ ስው መግደል ። የስው ቤት ማቃጠል ስራ ሆኖዋል። በህግ የማያስቀጣ። ወይኔዎች ዘርፈዋል ትላላቹሁ። ወይኔዎች ግን የስሩትን ነው ያፈሱት ። የወርቅ ማፅድን ገንብተው ትንሽ ወርቅ ቢስርቁ ምን ይላቸዋል። ሜጋ እንዱስትሪ ። ሜጋ እርሻ አምጥተው ትንሽ ከላዩ ላይ ቢውስዱ ምን ይላቸዋል። እስቲ አሁን ኦሮሞ ጅማንም ኦሮሞንም ያሳድግና ያሳየን።

ቡዳ አማሮችና ኦሮሞዎች ትግሬዎች በስሩት ኮንዶሚን የም ከመጣላት ይልቅ ስርታቹሁ አሳዩን። ኦሮሞ ትግሬዎችን የመሳደብ አፍ አነበረውም ቢያውቁበት ኖሮ ኦሮሞ ንጉስ አንግስው ። ኦሮሞ ሹማምንቶች ሾሞው ሄዱ ምን አባህ ትፈልጋለህ።

እንዳልኩህ ሁልሽም አርፈሽ ተቀመጪ ። የወያኔን ድንበር አልፈሽ ከመጣሽ ግን ወንድነት ሽ ይፈተሻል።

Meleket
Member
Posts: 4814
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Meleket » 11 Oct 2020, 05:11

ንሳ’ማ ማነህ ተቀበልልኝ!

ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ። :mrgreen:

ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ
:mrgreen:

የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”! :mrgreen:

LeeVanCliff
Member
Posts: 805
Joined: 14 Nov 2013, 13:07

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by LeeVanCliff » 11 Oct 2020, 09:11

አባይና ይሳያስ አሽንፈዋል ስለዚህ የወያኔን ንብረት መወረስ ይችላሉ ። ላልከኝ በምን ሒሳብ አብይን እኮ ወይኔዎች ናቸው ሹመው ሽልመው ያነገሱት እሱ ግን እናቴ ናት ንጉስ ያረገችኝ ብሎ ሙልጭ አርጎ ክዶ...

And don't forget who created, armed, trained, empowered and put Woyane in Arat Killo. But Woyane acted as she created herself, she forgot her creator and fabricated fake history been telling lies. Today Woyane is in position where she can not fabricate lies and start begging her creator Shabia for peace.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Ethoash » 13 Oct 2020, 06:51

LeeVanCliff wrote:
11 Oct 2020, 09:11
.

And don't forget who created, armed, trained, empowered and put Woyane in Arat Killo. But Woyane acted as she created herself, she forgot her creator and fabricated fake history been telling lies. Today Woyane is in position where she can not fabricate lies and start begging her creator Shabia for peace.
LeeVanCliff

i dont deny Eritrea created TPLF, THAT deal end when TPLF give them Eritrea and Assab.

if i pull u out of water, i cant slave you forever saying i saved your life. if i saved u from fire i cant slave you saying i saved you from fire u should warship me forever. everything have a limit ... the Eritreans want to play master slave game .. the golden said u got your Eritrea from now on you r in your own... end of story.

Meleket » 11 Oct 2020, 05:11

i like your poem, but a thief only steal from rich, u cant steal from poor. if Golden took from Ethiopia 30 billion dollars that means Ethiopia must have that kind of money to began with.. this means TPLF must make Ethiopia rich in order to steal from them... i tell u u cant steal from the poor. so u r admitting tplf make Ethiopia rich .................. all economy development u see in Ethiopia and Amhara enjoy belong to TPLF , THOSE Amhara and oromo fight over TPLF condominium.... name anything in Ethiopia TPLF build it... before TPLF derg build nothing not even one private house built under Derg .. in Eritrea too, time stop in Eritrea... what a people.

To all Eritreans ....

one thief, break in to your house and u makeup and told the thief to get the hell out of your house ... now the thief have a right to ask you why u tell him to leave.. or thanks his luck and get the hell out of their,

this is the same thing when Eritreans voted for independent Eritrea .. at that second they lost their Ethiopian citizenship... that means they lived in Ethiopia illegally... when the owner of mama Ethiopia ask them to get the hell out of Ethiopia they have no right to ask why...

the same thing when the Saudi kicked out of Ethiopians from Saudi Ethiopians did not ask why .. beside idiot Amhara who protested and insulted the Saudi to cause the deportation so u and Amhara are the same idiot u go together....the rest of Ethiopians saying we dont want your Assab but get out of our business we dont want any kind of interference if u do that dont surprise u get kick back.

about the housing the Eritreans lost in Ethiopia or in Addis Ababa... my question is that is happened but what is the resolution .. is the resolution is to cry endlessly or to find a resolution and moved on.. in Ethiopia culture if someone killed someone by accident all u can do is make the criminal kassa and make the victim somehow whole and end the incidence.... not crying forever...

i have story about kassa seeking Eritreans who had big alcohol manufacturing industry in Ethiopia ... this owners lived in USA and have good connection with human right advocate ... so he start fighting with Ethiopian government .. since TPLF smart they agree to return his property that Derg confiscated.... but in one condition after Derg TPLF invested a lot of money an improved the business hence the real owner must pay for improvement or accept partial payment only for his old factory... the greedy Eritrean owner said hell now. i want to get the whole factory the new and the old... that make the cause stack and now the TPLF left it would be DR. aBIY PROBLEM... had the Eritrean owner took this property by now 30 years he would have make good money to replace his old factory ten time over but Greedy Eritrea owner out smarted by TPLF... THE GAME IS NOT OVER .. keep playing

Meleket
Member
Posts: 4814
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Meleket » 14 Oct 2020, 11:00

Ethoash wrote:
13 Oct 2020, 06:51

Meleket » 11 Oct 2020, 05:11

i like your poem, but a thief only steal from rich, u cant steal from poor. ....
ወዳጃችን Ethoash እናመሰግነዎታለን! ወያኖች ያያ በዝብዝ ልጆች ሲጀመር “መለስ ቡቲክ” በመባል በአዲስ አበቤዎች ሲሾፍባቸው እንደነበር እናውቃለን፡ ሙልጭ ያሉ ዲሆች እንደሆኑ ኢጦብያዊ ሁሉ ኤርትራዊም ጭምር የምናውቀው ሓቅ ነው። በኤርትራውያን የነጻነት ታጋዮች ሙሉ ድጋፍ በባለጠጋይቱ ጦብያ ላይ ስልጣንን ከተቆናጠጡበት ግዜ ጀምረው “ስኳር ሳይቀር እያተነኑ፣ መርከብ ሙሉ ስኳር ገዛን ብለው አሸዋ ኧረምኑ ቅጡ፣ ተጎንደር ጄኔረተር የጀመሩትን ስርቆት ራስዳሸን ወይ ራስ ደጀንንም ለመስረቅ ሲፍጨረጨሩ ባይናችን በብሌኑ አይተናቸዋል። ስለሆነም ባለጠጋ መሆኗን የምናውቃትን ጦብያን እኒህ እምብርት የሌላቸው የማይጠግቡ የተራቡ የቀን ጅቦች አጥንቷን ለማስቀረት ግጠዋታል፣ ይህ ግን ኢጦብያዊያንን የሚመለከት ጉዳይ ነው። እኒህ የማይጠረቁት ያያ በዝብዝ ልጆች የጦብያው ዝርፊያ ሳይበቃቸው የንጹሓን ኤርትራዉያንን የላብ ውጤት በጦርነት አመካኝተው ዘርፈዋል። ይህ ደግሞ የትላንት ፍጻሜ ነው፣ በሌሎች ንጹሐን ዜጎች ላይ እንዳይደገምም እንደታሪክነቱ ለዘለዓለም እየተወሳ ይኖራል።

ወዳጃችን Ethoash የጦብያን ባለጠጋነት የዘነጉ መስለዋል። እውነት እንናገር ቢባል ባህርና ወደቦች የሏትም እንጂ፡ ባለጠጋይቱ ጦብያ ምን ያንሳታል፡ :mrgreen: ስለዚህ ይህችን ባለጠጋ ሃገር እኒያ 6% የጦብያን ህዝብ እንኳ የማይሞሉ ወያኖች ለ27 ዓመታት ዘርፈዋታል፡ አሁን ግን የጦብያ ህዝብ ኣንቅሮ ስለተፋቸው መቀሌ ላይ ተወሽቀዋል። እስቲ ታሁን በኋላ ጉብዝናቸውን እናያለን። የላባቸውን ውጤት ታሁን በኋላ ሰርተው ያሳዩ፡ በተግባር ህዝብን ያስተምሩ። በባለጠጋይቱ ጦብያ ሃብት መንፈላሰስና መታበይ አብቅቷል። ካሁን በኋላ ያን የመሰለው ኢትዮጵያን የመሰለች ትልቅ ሃገር የመምራት ዕድል ለማግኘት የሚቻለው፣ በስካር መንፈስ አክሱም ሆቴል ላይ ድብን ያለ ዕንቅልፍ ከወሰዳቸው በኋላ ብቻ ነው! በርግጥ ያ በጦብያውያንና በኤርትራዉያን ላይ የፈጸሙት ግፍ ህሊናቸውን እያንኳኳና እያባነነ የሰላም ዕንቅልፍ ሊያስተኛው እንደማይችል እናውቃለን። :mrgreen:

ለማጠቃለል ትልቁ መጠሃፍ የባልንጀራህን ንብረት አትመኝ እንደሚል አይዘንጉ። ኤርትራዉነት ሆነ ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነም አስቀድመን ነግረንዎታል። ስለሆነም ብልጥግናዎቹ የንጹሐን ኤርትራውያንን በግፍ የተወረሰ ማንኛውም ንብረት መርፌም ቢሆን ማወራረድ ይጠበቅባቸዋል። ኤርትራም በጦርነቱ ወቅት የወሰደችው የንጹሓን ኢትዮጵያውያን ንብረት ካለም እንዲሁ መርፌም ቢሆን ማወራረድ ይገባታል። ከዚህ በተረፈ ለእኩይ ቦለቲካዊ ትርፍ የሚባለው ሁሉ የከንቱ ከንቱ ከንቱ ነውና። :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Ethoash » 15 Oct 2020, 07:15

duplicate ........................deleted
Last edited by Ethoash on 17 Oct 2020, 06:54, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Ethoash » 15 Oct 2020, 07:15

Meleket,

ለምን ጥምጥም ዙርያ ትሄዳለህ ወርቃሞቹ የኤርትራን ንብረት ወስደዋል ምን አባህ ታመጣለህ። የአማሮችንም የኢትዬዽያንን ሀብት ወስደዋል ምን አባህ ታመጣለህ። እንደመለስክልን ማልቀስ ብቻ ነው ስራህ። ለታሪክ እናስተላልፈዋለን ትላለህ።

እኔ የሚገርመኝ ወርቃማዎቹ ሁለት ወደብ ስጡዋቹሁ ምን አባታቹሁ አረጋቹሁበት። ጁቡቲ ስባት አለም አቀፍ ወደብ ስትሰራ እናንተ ምን አረጋቹሁበት ። በጣም የሚገርም ነገር ነው። እኔ ኤርትራኖች አገሪቱን ቤት በቤት ቢያረጉና አሁን የጭቃ ቤታቸውን ኢትዬዽያ የጣሉትን ቢጠይቁ አቅ አላቸው እላለሁ። ግን እኮ አንድም ቤት ፎቅ ያላልኩት አቅሚቲን ስለማውቃቹሁ ነው። ምንም ቤት ይሳያስ ለ፴ ዓመት ገዝቶዋል ምንም ነገር ሳይስራ ። እሱን ከመጠየቅ ለምን ቤት እና ፎቅ አልስራህም ከማለት ስለትግሬዎች የጭቃ ቤት መስረቅ ታወራለህ።

እንዳልከው ትግሬዎች አንድ ብር ሳይዙ መጥተው ቢሊዬኖሮች ሆነዋል ኢትዬዽያ ውስጥ ይህንን ይምትክድ አይደለም ። ግን አንተ በዘር ስለምታምን አንድ ሰው ሀብታም የሚሆነው ከህብታም ከተወለድ ይመስልሀል ስርቶ ጥሮ ማደግም አለ።

ትግሬዎች ጋምቤላዎች ለም መሬት ይዘው ራቁታቸውን ሲሄዱ ኑ ብለው የቢሊዬን ዶላር እርሻ አስተዋወቁዋቸው። በአማራ ግዜ እርቃናቸውን ፎቶ የአማራው የቱሪስት ድርጅት ፖስተር እያስራ ይነግድባቸው ነበር ። ትግሬዎች ግን በቢሊዬን ዶላር የሚቆጠር የአበባ እርሻ ብቻ ይበቃል ከኬን ያ አስጥለው ወደ ኢትዬዽያ እንቨስተሮች ማስገባታቸው ብቻ ይበቃ ነበር።

ከዚያ እንዱስትሪ ፓርክ ብለው አለምን ሳቡ ። ድሮ ባንግላደሽ ነበረች ሹራብ የምትሰራው እሱዋንም በካልቾ ጥለው ነው እንዱስትሪውን ወድ ኢትዬዻይ ያስገቡት ። ባንግላደሽ በጉራንጉር ውስጥ የምት ሰራውን ሹራብ አሻሽላ እንደኢትዬዽያ በእንዱስትሪ ፓርክ ማረግ የጀመረችው ትግረዎች ምሳና አራታቸውን ስለበሉባቸው ነው። እነዚህ ጉደኛ ትግሬዎች የኤርትራን ብቻ አይደለም ጭቃ ቤት የመላውን አፍሪካ አገር ምሳና እራት እየበሉ ነበሩ ኢትዬዽያን ያሳደጉት ።ገና ምን አይተህ አስሩ የሱኳር ፋብሪካ ሲያልቅ ። የሐይድሮ ሀይል ሲያልቅ ኢትዬዽያ ከ፴ ቢሊዬን ዶላር በላይ ገቢ ታደርጋለች ከ፫ ቢሊዬን ወድ ፴ ቢሊዬን ዶላር ይህ እንግዲህ ባንተ ቤት ስርቆት ነው።

ደጋግሜ ነግሬሀለሁ አማሮች (ድርግ) ትግሬዎችንና ኤርትራን ለ፩፯ ዓመት የወጉት ለጫወታ አልነበረም ድርግ ቢያሽንፍ ኖሮ አስብና ምፅዋ በነፃ ለኢትዬዽያ ታገለግል ነበር የኤርትራም ሕዝብ ሀብታም ለመሆን ከፈለገ አዲስ አበባ መጥቶ መስራት ነበረበት እንጂ አስመራ በድህነቱዋ ትቀጥል ነበር። ድርግም ትግሬዎችን ቢያሽንፍ ኖሮ ቀጥቅጦ ይገዛ ነበር። ታዲያ ትግሬዎች ሲያሽንፉ ለምን ያሽነፉትን መልሱ ትላላቹሁ ደደብ ካልሆናቹሁ በስተቀር።

ምንም ኤርትራኖች ስለማይገባቹሁ በምስላሌ ላስረዳ

መለስና ይሳያስ ቁምር ቤት ሄዱ ያላቸው አንድ ብር ብቻ ነበር ። ከዚያማ ተሳሉ ስለታቸውም በዚህች አንድ ብር መቶ ሺህ ብር ለማግኘት በለው ፀልየው ወደ ቁማር ቤት ሄዱ ። ታድያ ፀሎታቸው ፀድቆ ስለታቸው ስምሮ መቶ ሺህ ሳይሆን መቶ ቢሊዬን አገኙ ።

ታድያ ቂላቂሉ ይሳያስ እኔ የተሳልኩት መቶ ሺህ ብር ነው እናም መቶ ሺህ ብር ብቻ እውስዳለሁ ብሎ መቶ ሺህ ብሩን ወስዶ ወድ አስመራ ሄድ። መለስ ያራዳ ልጅ ግን እኔ መቶ ሚሊዬኑን ነው የምውስደው ብሎ ሚሊዬነር ሆነ። ታድያ ይሳያስ ይህንን ሲያይ ተናደደና መለስ ትንሽ ብር አበድረኝ ማለት ጀመረ ። መለስም ለድሮ ጌዜ የችግር ጓደኛዬ ነው በማለት ትንሽ ገንዘብ መስጠት ጀመረ ። ግን ይሳያስ በየቦታው እየዞረ የመለስን ስም ማጥፋት ጀመረ። እኔ አቀኛ ነኝ የተሳልኩትን ብቻ ነው የወስድኩት እያለ ። ታድያ ምን አባታቸው ያ ሁሉ ኤርትራኖች ያረጉ ነበር አቀኛ ከሆኑ ። ተቅልለው መውጣት ነበረባቸው። ግን አልወጡም ሊቦጠብጡ። መለስ ድርሶ አባረራቸው። ከዚያም የይሳያስ አጫፋሪዎች መለስ ቦጠቦጠ ብለው ስም ያጠፋሉ። ያልገባቸው ነገር ቢኖር መለስ ኢትዬዽያዊ ነው ቦጠበጠም አልቦጠቦጠም መብቱ ነው። ምንም ኤርትራኖች አያገባቸው። ደግሞ አፉን ሞልቶ እኛ አያገባንም ይላል። እንደዚያ ከሆነ አፍህን ዝጋ። አለበለዚያ አፍህ ይዘጋልሀል።

ለሐያ አመት መለስ እቃብ አስደረገብን ብሎ ማልቀስ ምን ይሉታል ኤርትራኖች እንደመርዝ አፋቸውን እየከፈቱ ። አፋቹሁን ስትከፍቱ መለስ ደግሞ ቢዘጋው ምን ሐጥያት አለበት። የመልስ ምት ካልፈለግህ አፍህን አትክፈት።

አሁንም ለሁለተኛ ግዜ ዶክተር አብይ ዕድል ለኤርትራኖች ቢስጥም ኤርትራኖች የሚጠቀሙበት አይመስለኝም። ዶክተር አብይ በዳም የኤርትራ ነው ውስዱ አለ ። ኤርትራኖች ወይም ይሳያስ አፉን ዘግቶ በዳምን እንደመውስድ አፉን ከፈት ትግሬዎች በሩን ዘጉት ። እንዲህ ነው ነገሩ በዳም በኩል ለንግድ ተፈቅዶ ትግሬዎችም ኤርትራኖችም መገበያየት ጀመሩ ከዚያ ይሳያስ ኤርትራኖች በከበያ እንደተጠቁ ሲያይ በሩን ዘጋው ። እንዳመሉ ግን ስርጎ ገባ ገቡብኝ ነው የሚለው ። ትድያ ስርጎ ገቦች አንድ ሁለት ሰው ቢገድሉ የኢኮኖሚው ጫና ደግሞ ሺህ ስው ይገድላል ። በዚህ ላይ ሁለቱም ወገኖች እንደሚጠቀሙ ካውቁ ስላማቸውን በርትተው ይጠብቁ ነበር። እሱ ግን ዶክተር አብይ ብቻ በዳምን የሚስጠው መስሎት አፉን ከፈተ ለሁለተኛ ግዜ በዳምን አጣ ። እንደኔ ከሆነ እንኳዋን በዳምን አይደለም ሌላም ተጨምሮ ቢስጠው ይሳያስ ምንም ጥቅም ላይ አያውለውም አሁን ተአቅቦው ተነስቶለታል በዚህች ሁለት አመት ብቻ አስብንና ምፅዋን በቻይናዎች ተበድሮ ቢያስራ ጨርሶት ነበር። ግን እሱ ሽርሽር እየሄደ ትግረዎችን ያስቀና እየመስለው ትግሬዎች የስሩትን እንዱስትሪ አብይ ሲያስመርቅ እየመጣ ይጎበኛል ከዚህ በላይ ወርደት የት አለ።

እንዳልኩት ወይኔዎች ሽመገሉ ጫጩ እናም ስልጣናቸውን ጥለው ወድ መቀሌ በስላም ሄዱ ። አሁን ኤርትራኖች ማሾፍ የሚችሉት ይሳያስ በስላም ስልጣኑን ስጥቶ በስንደል ጫማው የቀበሌ ቤት ገብቶ የሚኖር ከሆነ ኤርትራ ውስጥ ማንም ሳይነካው የዛን ግዜ በወያኔዎች ማፌዝ ይችላሉ ግን ይሳያስ እንደ ገዳፊ በእንጨት ከኋላው እየገባለት ከሞተ ግን ምንም አፍ የላቹሁምና ለምን ቀናቹሁን አትቆጥሩም

ይህ የመጨረሻዬ ምላሽ ነው። ለደደብነትም ልክ አለው ። የኤርትራ ደደብነት ግን ልክ የለውም ። ኤርትራኖች የኢትዬዽያንን ንብረት ከወስዱ የታለ ኢትዬዽያኖች የሚጠይቁት የሚነጫነጩት ኢትዬዽኖች ድሮ ጦሳችን ይውስድ ብለው ፎቅ ግንባታ ላይ ሄደዋል። አሁን ይሳያስ አቀኛ ከሆነ ኢሊኮፕተራችንና የጦር አወሮፕላናችንን ይመልስ ጣጣ አያምጣ። የሱን አስብና ምፅዋ ይዞ ገደል ይግባ ጁቡቲ ሱማልያ ኬን ያ ሱዳን ምን ስርተው ይብሉ።

Meleket
Member
Posts: 4814
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የትግራይ @ጋሜ ተወላጆች ከ አዲስ አበባ ውጡ እየተባልን ነው አሉ። " What goes around comes around "We remmeberd 1998 what you did to Eritr

Post by Meleket » 15 Oct 2020, 10:08

Ethoash wrote:
15 Oct 2020, 07:15
Meleket, .....
እናመሰግናለን ወዳጃችን Ethoash ግን ሚኖው በጣም ተንጫጩ? በዳና ኖ! :mrgreen:ዝኵሉ ዓዘፍዘፍ ናበይ ክተብል ደሊኻ ንዓባ ግደፍ” ነበር ያለው ያገሬ ድምጣዊ ታጋይ። እኛ የንጹሓን የላብ ውጤት መወረስ አይገባውም፣ ‘የዓይን ቀለም’ ቦለቲካዊ ፈሊጥ ስህተትነቱ ለዘለዓለም ሊነገር ይገባል፣ በታሪክ መማሪያ ይሆን ዘንድ ቢለናል፡ እንደግመዋለንም። በዚች ቀላል ተግባርም ወያኖቹን ኅሊናቸውን ዕንቅልፍ እየነሳን፡ በተለይም “አግአዚያን” ለሚሉት አዲሱ የመቐሌ አዅሱም ሆቴል ቦለቲካዊ ግኝታቸውም፡ “በወያኖች የተዘረፈ የኤርትራዉያን ንብረት ከነካሳው ይመለስ” የምትለው አንዲት አረፍተነገር ፍቱን መድኃኒት መሆኗን ጤንቅቀን ስለምናውቅ ነው። ጋቢቶ!

ተዚያ በተቀረ ኤርትራውያን የተዘረፉት “ጭቃ” ነው ላሉት፣ ወርቁም ነዳጁም ተጭቃ እንደሚገኝ አልገባዎትም። ምን ይሄ ብቻ እርስዎ ወዳጃችንም ከጦጣና ከዝንጀሮ ፈልቄ ነው የተገኘሁ ካላሉ፡ የሰው ልጆች ሁላችን ተጭቃም እማደል የተገኘነው? ወደ ጭቃም እማደል የምንመለሰው። ስለዚህ ጭቃን አያናንቁ የወደፊት ቤትዎ ናትና። :mrgreen:

እኛ ኤርትራዉያን ለፍትሕ ያለን ኣክብሮት በተረት ስንገልጥ “በፍትህ ካጣናት ላማችን፡ ያለ ፍትህ የሄደችብን ዶሯችን ትቆረቁረናለች” እንላለን። መቼም ይሄ ጥልቅ ፍልስፍና ለእርስዎ በፍጡም አይገባዎትም! እርስዎ እንደሆኑ ወዳጄ እምነትና ፍትህ የሚባል ነገር የሚያውቁ ኣይመስሉምለዚያም ነው የሰው ንብረት አትመኝ የሚለውን የፈጣሪ ትእዛዝ አሁንም አሁንም ለመደፍጠጥ የሚታትሩት። ብቻ ለንስሃ የሚሆን ዕድሜ ተመኘንልዎ፣ ባሉበት ወዳጃችን!
:mrgreen:

Post Reply