ዓብይ እና ኢሳያስ እንደማይከፍሏቸው ነፃ ሚዲያ እንደሆኑ ለማሳየት አውቀው ነው ከሳተላይት የወረዱት። ይመለሳሉ:: ሕዝቡ መንግስት አይረዳቸውም በገንዘብ እጦት ከሳተላይት ወረዱ ብሎ እንዲያስተጋባ ይደረጋል። ከዛ ዞር ብለው በሳምንታት ውስጥ ህዝብ ረድቶን ተመልሰን መጣን ብለው ይመለሳሉ። አላማው ከመንግስት ጋር ግንኙነት የለንም ለማለት ነው። ከህዝብ ገንዘብ ሰብስበን መጣን፣ ኢሳት የህዝብ ነው፣ ለረዳን ህዝብ እናመሰግናለን እያሉ ከመንግስት ካዝና አፍሰው ተመልሰው ይመጣሉ።
Re: The truth about ESAT
ትክክል ሊሆን ይችላል። ስዎቹ ስይጣን ናቸው ምንም ያደርጋሉ
Re: The truth about ESAT
ESAT TIGRINYA
Please wait, video is loading...

