ብዙ ብዙ ፖለቲካ የሚያቁም የማያቁም ጋዜጠኛ በሉ ወረኛ ያላሉት ነገር ይለም ። እስቲ ይህን አንግል ልብ በሉ? አቢይ ምንድን ነው ሚፈልገው? ኢሳያስ ምንድን ነው ሚፈልገው?
ኢሳያስ በቂ የፖለቲካ ሕይወት ስለ ኖረ የሱ መሻት የፖለቲካ ድራማ አይደለም ። ገንዘብ ነው። አቢይ ደሞ ገና ፖለቲካ መጀመሩ ስለሆነ የሱ መሻት የፖለቲካ አስተማሪ ነው ።
ኣቢይ ኢሳያስን በትግርኛ ስለሚያናግረው ልክ እንደ ልጁ ነው የሚያይው ።
አቢይ ደሞ ዎይያኔን ከሚያክል ዘንዶ ስለሚክላከለው ኢሳያስ የአቢይ ደጀን ነው ።
ትግሪዎች ይህን ያቃሉ !! ግና መቼስ ማል ጎጠኒ ነው ነገሩ!
ደሞ ኢሳያስ ብዙ ሌሎች አገሮች ስለማይሄድ የሚወዳት ኢትዮጵያን ዞሮ ቢያያት ደስታው ነው፣ ፈታ የሚልው ወድ ኢትዮጵያ ወረድ ሲል ነው !!
ማን ይሙት ዎያኔ በመቀሌ ተጨናንቆ በውስኪ ሲቃጠል የኢሳያስ በጂማ በንጦጦ ፈዋሽ አየር ዘና ሽር ሲል ከማየት የበለጠ የነገሮች መገለባበጥ አለ ሊባል?
የግዜው ግልባጭ እግር እራስ ያካል ይባላል በመርካቶ !!!
ከዚህ ባለፈ ፖለቲከኛ ሁሉ 4 ነገር ይፈልጋል ብዬአችሁ ነበር ፣ እንሱም፡
ሃይል (ስልጣን)
ገንዝብ
ዝና
ክብር
እያንዳንዱ ፖለቲክኛ ባለበት የእድገት ደረጃ ከነዚህ 4 ነገሮች አንዱን ካንዱ በላይ ይፈልጋል ። ለምሳሌ ..
ኢሳያስ በጣም የሚፈልገው ገንዝብና ያገሩ ኢኮኖሚ ጉዳይ ነው !
አቢይ በጣም የሚፈልገው ሃይልና ዝና ነው ። ያቢይ ሃይል ደሞ ክዎያኔ መድከም ጋር ትያይዟል ።
ኢሳያስ ያቢይ መትረየስ ነው ። የተነጣጠረው ደሞ ዎያኔ ላይ ነው ።
ኢሳያስ በዎያኔ የተካድ፣ የተክዳ ሰው ነው ፣ አሁን ያን ክህድት ማወራርጃ እድሉ ነው፣ ክመሞቱ በፊት !!
ይህን ሃቅ ዉሻዪ ያውቀዋል !!
ኬር