Re: PHOTO/SPOOF OF THE DAY: OPDO WATER CARRIERS HAVE FOUND A NEW MASTER-GURU
አቤሎ በእርጅና መጃጃልን ፋሽን አድርገህዋል ፡ የልጅህን ልጆች እንዴት ፎቶ ሾፕ እንደሚስራ ጠይቃቸው የፎቶ ሾፕ ጭቃ እያቦካህ አይናችንን ባታሳምመን፡፡ በዚህ ፎቶ ሾፕ መንቦራጨቅ የፈለከው ኢሳያስ ወደ ዳግማዊ እምዬ ምንይልክ ተቀየረ ማለት ፍልገይ ይመስላል፡ አንተ የሚንይልክን መጥላት ጡጦ መጥባት ሳትጀምር ፤ ምንይልክን የመጥላትን መዳኒቱን የቀመመው ኢሳያስ ሳይሆን አይቀርም ብዬ እገምታለሁ ፤ ግን ትልቅ ሰውን የምታውቀው ከስህተቱ ተምሮ ወይም ደግሞ የማይጠቅም ነገርን አይቶ ጥሉ በመሄድ ችሎታው ነው፡ አንተ አሁን የሰከርክበትን የአማራ ጥላቻ ስህተት መሆኑን ያለምንም ጫና የተናገረ ትልቅ ሰው ነው፡ አንተ የአንተን የመሰሉ ወያኔዎች ፤ ጮርቃ ጽንፈኛ ኦሮሞዎች በእኩለ ለሊት ስካር ላይ ነው ያላችሁት ፡ የምታቀረሹት ፤ የምተተፉት ፤ የምታስታውኩት ፤ የምትቀዝኑት ፤ ሁሉ የስካር ነው ፡፡ ግን ይበርድላቸኋል የማይበርድለት ነገር የለምና፡፡ ሚንይልክ አንጸባራቂ ታሪኩን ስርቶ አልፏል ፤ ያንን ማንም አይወስድበትም ፤ እንኳን እንዳተ አይነቱ የባሌ ዝንጀሮ መጫወቻ ቀርቶ ፡
Re: PHOTO/SPOOF OF THE DAY: OPDO WATER CARRIERS HAVE FOUND A NEW MASTER-GURU
Why do you bother to give the fool more attention what’s wrong with you?
TGAA wrote: ↑13 Oct 2020, 23:00አቤሎ በእርጅና መጃጃልን ፋሽን አድርገህዋል ፡ የልጅህን ልጆች እንዴት ፎቶ ሾፕ እንደሚስራ ጠይቃቸው የፎቶ ሾፕ ጭቃ እያቦካህ አይናችንን ባታሳምመን፡፡ በዚህ ፎቶ ሾፕ መንቦራጨቅ የፈለከው ኢሳያስ ወደ ዳግማዊ እምዬ ምንይልክ ተቀየረ ማለት ፍልገይ ይመስላል፡ አንተ የሚንይልክን መጥላት ጡጦ መጥባት ሳትጀምር ፤ ምንይልክን የመጥላትን መዳኒቱን የቀመመው ኢሳያስ ሳይሆን አይቀርም ብዬ እገምታለሁ ፤ ግን ትልቅ ሰውን የምታውቀው ከስህተቱ ተምሮ ወይም ደግሞ የማይጠቅም ነገርን አይቶ ጥሉ በመሄድ ችሎታው ነው፡ አንተ አሁን የሰከርክበትን የአማራ ጥላቻ ስህተት መሆኑን ያለምንም ጫና የተናገረ ትልቅ ሰው ነው፡ አንተ የአንተን የመሰሉ ወያኔዎች ፤ ጮርቃ ጽንፈኛ ኦሮሞዎች በእኩለ ለሊት ስካር ላይ ነው ያላችሁት ፡ የምታቀረሹት ፤ የምተተፉት ፤ የምታስታውኩት ፤ የምትቀዝኑት ፤ ሁሉ የስካር ነው ፡፡ ግን ይበርድላቸኋል የማይበርድለት ነገር የለምና፡፡ ሚንይልክ አንጸባራቂ ታሪኩን ስርቶ አልፏል ፤ ያንን ማንም አይወስድበትም ፤ እንኳን እንዳተ አይነቱ የባሌ ዝንጀሮ መጫወቻ ቀርቶ ፡
Re: PHOTO/SPOOF OF THE DAY: OPDO WATER CARRIERS HAVE FOUND A NEW MASTER-GURU
You are right! just can't help myself.TesfaNews wrote: ↑13 Oct 2020, 23:09Why do you bother to give the fool more attention what’s wrong with you?