Re: Videos Of: Abiy Inaugurates Bahr-Dar Industry Park:--ኣቢ ኣሕመድ ባሕር-ዳር ፓርክ መረቀ!!! WEEY GUUD !!!
ተላላኪ ብአዴን ይታይሃል??? #etv በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል 390 ትራክተሮችና ኮምባይነሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ፡፡ የኦሮምያ ክልል ባለፈው አመት 470 ትራክተሮችን እና 2 ሺህ 160 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ለመስኖ ልማት ኦኦሮሞ አርሶ አድሮች እና ማህበራት ማስረከቡ የሚታወስን ነው፡፡ በሚቀጥለው አመት ደግሞ 2000 ትራክተሮችን ለኦሮም አርሶ አደሮች ለማቅረብ ስራ ተጀምሯል!! ቪድዮን ከዚህ ላይ ይመልከቱ!!
የአማራ ህዝብ ግን ተላላኪ ብአዴንን እከመቸ ነው ተሸክሞት በችግር የሚኖረው? ከታች ያሉት 3 ፓርኮች ያላቸውን ልዮነት እዮ!! በአማራ ክልል ፓርክ ተብሎ የታጠረው የእጃ ምሬት ብቻ ነው፡፡ የኦሮምያ እና የሲዳማው ግን አውሮፓና አሜሪካ ነው የሚመስለው!!

Please wait, video is loading...
µየአማራ ህዝብ ግን ተላላኪ ብአዴንን እከመቸ ነው ተሸክሞት በችግር የሚኖረው? ከታች ያሉት 3 ፓርኮች ያላቸውን ልዮነት እዮ!! በአማራ ክልል ፓርክ ተብሎ የታጠረው የእጃ ምሬት ብቻ ነው፡፡ የኦሮምያ እና የሲዳማው ግን አውሮፓና አሜሪካ ነው የሚመስለው!!

Re: Videos Of: Abiy Inaugurates Bahr-Dar Industry Park:--ኣቢ ኣሕመድ ባሕር-ዳር ፓርክ መረቀ!!! WEEY GUUD !!!
Tarik, declared psychotic. what do you feel no one is responding to your thread. You have been writing many times, but people don't give you attention. You need to take (ECT). MEDICATION IS NOT WORKING FOR YOU