ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም እንዲሉ
ትግሬ የዘር ፌዴሬሽን አወዳደቅ መሞከሪያ ላቦራቷር ሆነች !!
ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም እንዲሉ
Re: ትግሬ የዘር ፌዴሬሽን አወዳደቅ መሞከሪያ ላቦራቷር ሆነች !!
የትግሬ ወያኔዎች የስርቆት አኩፋዳቸው ኤፈርት(ሀፍረት) ከቋቱ ላይ ትንሽ ሳይኖረው ይቀራል? እኔ የሚገርመኝ ይህን እያዬ የማይማረው የጋላ ነፃ አውጭ ነኝ እያለ የሚያናፋ ሁሉ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ በትግሬ ወያኔ ላይ ወርዶ እየፈረደ ነው። ዕድሜ ለሰጠው ደግሞ ዳውን ዳውን እያለ ይሚጓጉር ጋላ ሁሉ ተራው ይደርሰዋል። ትግላቸው ከሰው ጋር ሳይሆን ከኢትዮጵያ አምላክ ጋር ስለሆነ።
Re: ትግሬ የዘር ፌዴሬሽን አወዳደቅ መሞከሪያ ላቦራቷር ሆነች !!
አበረ
ገንዘብ የችግሩ አንዱ አካል ብቻ ነው ። እርግጥ ገንዝብ ይዘዋል ። ድራማውን ሰፋ አድርገን ስናየው ሁለት ግዙፍ ነገሮች እየሆኑ ነው። አንዱ ካሁን እስክ ግንቦትና ክዚያ በኋላም ትግሪ ዋናው የቀውስና የሁከት ምናልባትም ያመጽና የጦርንት ቀጠና መሆኑዋ የግድ ነው ። የዎያኔ ትሩፋት ማለት ያ ነው ። በኢትዮጵያ ላይ የለኮሱት እሳት እነሱ ጋ ተመልሷል ።
ሌላው ደሞ ራሱ ብልጽግና ሊጠፈጥፍ ሚሞክርው የጎሳ ፌዴሪሽን ቂጣ ግዙፍ ውስብስብና ቅጥ አልባ ቀውስ እየወረደ ነው ። ክዚህ አዘቅት ሚወጣው የጎሳው ስርዓት ሲፍርስ ነው ፣ ያ ሂደት ነው ትግሬ የተጀመረው ።

-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ትግሬ የዘር ፌዴሬሽን አወዳደቅ መሞከሪያ ላቦራቷር ሆነች !!
It was pretty obvious that the system TPLF put in place is self destructing and very shortsighted. They did get complacent as they got used to the comfortable life in Addis and somehow forgot their Original plan of loot and shoot. They never had a plan to stay united with Ethiopia until after they were rejected by Eritrea. Otherwise a minority with the most resource devoid Region could not possibly go for identity politics. They should now suckk it up and live in rage for eternity... for hate only is reciprocated with more hate. 
Re: ትግሬ የዘር ፌዴሬሽን አወዳደቅ መሞከሪያ ላቦራቷር ሆነች !!
Horus,Horus wrote: ↑07 Oct 2020, 17:07አበረ
ገንዘብ የችግሩ አንዱ አካል ብቻ ነው ። እርግጥ ገንዝብ ይዘዋል ። ድራማውን ሰፋ አድርገን ስናየው ሁለት ግዙፍ ነገሮች እየሆኑ ነው። አንዱ ካሁን እስክ ግንቦትና ክዚያ በኋላም ትግሪ ዋናው የቀውስና የሁከት ምናልባትም ያመጽና የጦርንት ቀጠና መሆኑዋ የግድ ነው ። የዎያኔ ትሩፋት ማለት ያ ነው ። በኢትዮጵያ ላይ የለኮሱት እሳት እነሱ ጋ ተመልሷል ።
ሌላው ደሞ ራሱ ብልጽግና ሊጠፈጥፍ ሚሞክርው የጎሳ ፌዴሪሽን ቂጣ ግዙፍ ውስብስብና ቅጥ አልባ ቀውስ እየወረደ ነው ። ክዚህ አዘቅት ሚወጣው የጎሳው ስርዓት ሲፍርስ ነው ፣ ያ ሂደት ነው ትግሬ የተጀመረው ።
ትክክል ብለሃል - ትግሬ በቀጥታ ከውድቀት እና የቀውስ ማዕበል አዙሪት ቀለበት ውስጥ ገብቷል። የወደድሽው ዱላ እራስሽን ዠለጠሽ ዓይነት ነው። እንዳለኸውም ብልፅግና የሚባል ዳግማዊ ወያኔም የሞተ የጎሣ ፈረስ ጋልቦ ለመገስገስ ይቋምጣል። ሁለቱም በኢትዮጵያ ላይ የመጡ መርገምት ናቸው። የሚደንቀው ነገር ደግሞ ለመማራ አለመቻላቸው ነው። ጎሣ አያስፈልግም 50 ዓመታት ተሞከረ ምንም ጠብ ያደረገው ነገር የለም ለህዝብ። አንድ ሰው ትግሬ ሆነ፣ አማራ፣ ጉራጌ፣ ጋላ ሆነ ወላይታ ፣ወዘተ ምን ይሰራለታል። ለመሆኑ በኢትዮጵያ ያለው 85 ስብዕና ብቻ ነው - ጎሳ የባህርይ እና የመተዳደሪያ መግለጫ ከሆነ። ትግሬ እንደ ዶሮ ጭራ ጭራ በእራሷ ላይ ቢላዎ ነው ያወጣቸው። ይኸን አጥፍቶ ጠፊ መሣሪያ መልሳ መቅበር አለባት።