በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የትግሬ ክልል የሚባል የለም
ላንዳንዶቻችሁ ይህ አባባል ላይገባችሁ ይችላል።
ክልል የሚለው ጽንሰ ሃስብ ወይም ኮንሴፕት ትርጉም ያለው በዎያኔ ሕግ መንግስት፣ ፌዴሬሽን ፣ በጎሳ መንግስጥ ወዘተ ሲገለጽና ሲደገፍ ነው። አሁን ባለው ኢሃዴግ እና ብልጽኛ መዋቅር ስር ዎያኒ ገባ ዎያኔ ዎጣ ማለት ይቻላል። ይህ የጎሳ መዋቅር ከሌለ ክልል ፊዲሬሽን ምናምን የሚባል ነግር የለም ። ዎያኒ ካቢይ ጋር አልቆምም ማለቱ የራሳቸውን ክልል እንዳፈረሱ ተደርጎ መወሰስድ አለበት ። ስለሆነም በፖለቲካው ና ፍልስፍናው አይን ከታየ የዎያኔ ካዲሳባ መራቅ የትግሬን ክልልነት ሁሉ የሚያፈርስ መሆኑ አይቀሬ ነው
Re: በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የትግሬ ክልል የሚባል የለም
Horus,
I dont know how they would make it but in my view all the efforts of tplf seems to try to isolate Tigray and bargain over it. Tplf doesnt want to accept defeat. The irony part of all is when an illegal entity (tplf) calls the Abiy government illegal.
I heard the speaker of HoF saying that the gov has got two options which are both constitutional: 1) form a transitional care taker regional government, that would possibility be Abiy's PP., and the 2) will be to deploy the federal security and army to the region to control trouble makers (and possibility-my guess-to materialize option 1)
All in all, tplf with its arrogance and never ending cruelty to to finance and wage violence must be eradicated from the face of earth. They are number one evils. At that point, the d0nkeys will dies by their own

Horus wrote: ↑06 Oct 2020, 01:59