loading... [audio]
ወያኔ ስዎቿን ወደ መቀሌ ወሰደች !! ባቄላ ጠፋ፣ ፈስ ቀለለ እንዲሉ! ማፊያው ቢበተን ማለት ነው
እነ አቢይ አንቲ ፍራጃይል ፍጡር ሆነዋል፤ ይህም ማለት አንድ ተጻራሪ ሁኔታ ሲያጋጥማችው ያንን ተቃርኖ ወደ ገምቢ ግብአት መለወጥ ነው ። አሁን እንደ ሚሆነው ዎያኔ በራሱ ፈቃድ ካንሰር የሆነው ሴሉን ከኢትዮጵያ ማውጣቱ ላገራችን እስትራተጂክ ሰላምና መረጋጋት ቁልፍ ነገር ነው ። ኢትዮጵያ ከዎያኔ ካንሰር እስከ ጸዳች ድረስ ምትጠቀመው ኢትዮጵያ ነች ። ዎያኔ ካዲስ አበባ እስከ ራቀ ድረስ ዋጋ ቢስ እየሆነ፣ እየተረሳ ይሂዳል ። ይህ የሃይል ሚዛን ሕግ ነው። 13 ዎያኔዎች የያዙትን ወንበር ለመሙላት የተዘጋጁ በመቶ የሚቆጥሩ ኢትዮጵያዊ ቴክኖክራቶች አሉ ። አቢይ ነግ ይሞላዋል ። ክዚህ በኋላ ትግሪ እንዴት ተመልሶ በኢትዮጵያ ሲስተም ውስጥ እንደ ሚገባ የራሱ የትግሬ ችግር ነው ። ፈርንሳይ ሲተርት ሾርባውን የቀቅልሽው አንቺ ነሽና አንቺው ጠጪው ይላል
Last edited by Horus on 05 Oct 2020, 17:51, edited 1 time in total.