Please wait, video is loading...
Re: የፌዴራል መንግስቱ ህጋዊነት ከከሰረው ቡድን ቅዥት ሳይሆን ከህገ መንግስቱ እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች የመነጨ ነው - ዶክተር ዓለሙ ስሜ
ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛም ቢሆን ህጋዊነት ያለው መንግስት ከመጣ ሁለት ዓመታት ብቻ እንደሆነ የከሰረው የባንዳዎች ቡድን ያውቅ ይሆን? ኢትዮጵያ ውስጥ ለሃያ ሰባት ዓመታት ህጋዊነት የነበረው መንግሥት አልነበረም ብለን የምናምን በሚሊዮኖች የምንቆጠር ኢትዮጵያውያን መኖራችንን ያውቅ ይሆን?
ቅዠታሞች!
ቅዠታሞች!
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42