
Song of the year!
Please wait, video is loading...

Re: Song of the year!
በውዱ ድምጣዊ በፍሬው ኃይሉ ዜማ እስቲ አንጎራጉሯት
ወይዘሪት ኢትዮጵያ የሃገር እመቤት፣
ብርሽ ተቀየረ፡ ጉድ ሆነች ሕወሓት!
ወይዘሪት ኢትዮጵያ የሃገር እመቤት፣
ብርሽ ተቀየረ፡ ጉድ ሆነች ሕወሓት!
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: Song of the year!
ለገንዘቡ ማነስ ትልቁ ምክንያቱ፣
እያሳተመው ነው ሌባው በየቤቱ፣




