አሁን ከኦሮሞ፤ ከአማራ፤ ከትግሬ እና ከተቀረው ህዝብ ጋር ሆኖ፤ የሽግግር መንግስት መመስረት፤ አማራና ትግሬ ያለባቸውን ችግር በአገር ሽማግሌዎችና በትልልቅ ሰዎች ታዛቢነት፤ ቁጭ ብለው ተደራድረው መፍታት፤ ግድቡን በአንድነት፤ መንፈስ ማጠናቀቅ፤
ከኤርትራ ጋር የተጀመረውን ፍቅር መስመር ማስያዝ፤ በወረቀት የሰፈረ ህዝብ የሚያውቀው፤ የኢትዮጲያንም የኤርትራንም ህዝብ ሊጠቅም የሚችል ስምምነት ማድረግ፤
ከዛም ምርጫ አድርጎ ህዝብ የሚጠቅመውን እንዲመርጥ ማድረግ አገር ለማዳን ብቸኛ አማራኝ ሆኖ አግኝቼዋለው።