Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hawzen
- Member+
- Posts: 7274
- Joined: 07 Jun 2012, 05:03
-
Hawzen
- Member+
- Posts: 7274
- Joined: 07 Jun 2012, 05:03
-
Meleket
- Member
- Posts: 4814
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 22 Sep 2020, 04:21
ወጣቱ የኢትዮጵያ ጠቅላዪና የብልጥግናውና የመደመሩ ኣምበል፡ እውነተኛውን የጦቢያን ካርታ ቁልጭ አድርገው በአዳዲሶቹ የብር ኖቶች ላይ ማሳተማቸው፡ ምን ያህል የሰውን ገንዘብ እንደማይመኙ ምስክር ሳይሆን ኣይቀርም ቢለናል። ይብላኝ የሰው ገንዘብ ለሚመኙትና የህግ የበላይነትን ለመቀልበስ ለሚንፈራገጡት ለማፈሪያዎቹ ለነእንቶኔ እንጂ!
በነገራችን ላይ ገና ያልተወራረደውንና የተዘረፈውን የኤርትራውያንን ጥሬ ገንዘብና ንብረትም በነካ እጅዎ ክቡር ወጣቱ ጠቅላዪ ተባንኮችዎ ጋር በመግባባት እልባት ያደርጉለት ዘንድ በኤርትራዊ ጭዋነት እንጠይቅዎታለን! 