Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ በፕሌን ላይ ሆኖ ገንዘብ ሊበትን የተነሳው የጉጂው በለጸጋ - The Law of Attraction

Post by clear12 » 13 Sep 2020, 07:57

ህዝባችን ወዴት እየሔደ ነው???
ህዝባችን ከሳይንስ ይልቅ ጥንቁልና ያዋጣኛል ብሎ መንፈስ ሹክ አለን የሚሉ የስነ ልቦችና ችግረኞችን (Schizophrenia) ነብይ ናችሁ ብሎ በማዳመጥ ራሱን ብዙ ችግሩ ውስጥ እየጣለ ነው:: የሚያሳዝነው እነዚህ ከመንፈስ ሹክ ተባልን የሚሉ በሽተኞች (Schizophrenia) መድረክ ሰጥተው ነብይ ናችሁ ብለው የሚያዳምጡዋቸው ጋዜጠኞችን መመልከት ነው::

Last edited by clear12 on 13 Sep 2020, 11:27, edited 1 time in total.




Post Reply