Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጋላ አብይ አህመድ በ2 አመታት ውስጥ የዋሻቸው 45 ውሸቶች!! WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 11 Sep 2020, 19:31

ጋላ አብይ አህመድ በ2 አመታት ውስጥ የዋሻቸው 45 ውሸቶች!! WEEY GUUD!!

አብይ አህመድ በ2 አመታት ውስጥ የዋሻቸው 45 ውሸቶች!!😂

⭕ «ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም» 😂😂😂
⭕ «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ» 😂
⭕ «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»😂
⭕ «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው» 😂
⭕ «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም» 😂
⭕ «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» 😂
⭕ «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም» 😂
⭕ «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ» 😂
⭕ «ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ» 😂
⭕ «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም» 😂
⭕ «ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ» 😂
⭕ «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል» 😂
⭕ «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም» 😂
⭕ «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል» 😂
⭕ በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር» 😂😂😂
⭕ «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል» 😂
⭕ «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም» 😂
⭕ «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር» 😂
⭕ «ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው» 😂
⭕ «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን» 😂
⭕ «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው» 😂
⭕ «የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው» 😂
⭕ «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ» 😂 ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ 😁)
⭕ «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ» 😂
⭕ «ስናጠፋ ቆንጥጡን» 😂
⭕ «የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም» 😂
⭕ ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል» 😂
⭕ «የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል» 😂
⭕ «በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር» 😂
⭕ «……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ» 😂
⭕ «መግደል መሸነፍ ነው» 😂
⭕ «ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ» 😂
⭕ «ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ» 😂
⭕ «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ» 😂
⭕ «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው» 😂
⭕ «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»😞
⭕« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር» 😂
⭕ « ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር» 😂
⭕ «በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም» 😂
⭕
__________
ወይ የጨረቃው ፒ. ኤ.ች.ዲ.🎓