Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 10 Sep 2020, 12:09
ኡድሜና ጤና ይስጠን ኡንጂ፡ ዎንድሜ Awash/Justice Seeker ኡንዳለው፡ ኡኛ ተጋሩ የአፍሪቃ ሲንጋፖር ለመሆን ቱንሽ ነው የቀረን! አየኹም ናይና!

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 10 Sep 2020, 12:31
ከተሽከርካሪዎች የሚወጣው ጭስ የትግራይን ንፁህ አየር እንዳይበክል በመስጋት አስከሬኖች በቃሬዛ ተሸክመን ዎደ መካነ መቃብር እንድንሔድ ተገደናል።

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 11 Sep 2020, 10:14
በዓድዋ ሆስፒታል ህክምና ላይ ለሚገኙት ፈረንጁ ጋዜጠኛ ሙሉ ጤንነት ኡንመኛለን። የአምቡላንሱና የህክምናው ወጪ ራሳችን ኡንሸፍነዋለን።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 13 Sep 2020, 00:00
የዓድዋው ወያኔ ዎንድሜ Awash <<አማራ ወይም ኦሮሞ ወይም ኤርትራዊ ዶክተር አክሞ ከሚያድነኝ ፈረንጅ ገዝግዞ ይግደለኝ!>> ብሎ የተናገረው ለምን ሊሆን ይችላል??
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9847
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 13 Sep 2020, 02:11
ውለታ አክባሪው ፈረንጁ "For as long as I live, I will never forget the ambulance ride in Tigray" ብሎ ተናገረ።
