Watch Live: Abiy Ahmed's press conference regarding election in Tigray
ይሄ ሽንታም ማንነቱ ዛሬ ይታወቃል. Mark my word! If Abiy crosses the red line ,he will be assasinated

Re: Watch Live: Abiy Ahmed's press conference regarding election in Tigray
ሽንታሞቹ ለምን እንደተሰበሰቡ እኮ ነው የሚገርመኝ ?
ዛሬ የተሰበሰበው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ምርጫ ኢ-ህገመንግስታዊ ነው አለ::
ለማንኛዉም ለጊዜው የወያኔን ዱላ ከመቅመስ አምልጠዋል
ዛሬ የተሰበሰበው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ምርጫ ኢ-ህገመንግስታዊ ነው አለ::
ለማንኛዉም ለጊዜው የወያኔን ዱላ ከመቅመስ አምልጠዋል
Re: Watch Live: Abiy Ahmed's press conference regarding election in Tigray
ከዚህ ምርጫ በኋላ ኢትዮጵያን እና ኤርትራን በጉልበት ወርረን በቅኝ ግዛት እንያዝ ወይስ አንያዝ በሚለው ጉዳይ የትግራይ ሕዝብ በሬፈረንደም መወሰን አለበት
Re: Watch Live: Abiy Ahmed's press conference regarding election in Tigray
እነዚህን ምን እናድርጋቸው?
Please wait, video is loading...
Re: Watch Live: Abiy Ahmed's press conference regarding election in Tigray
“የፌደራል መንግስት ትምህርት ይጀመር ስላለ አንጀምርም። ከአጸደ ህጻናት እስከ ኮሌጅ መቼ መጀመር እንዳለብን ከትግራይ አኳያ የኮሮና ቫይረሱ ስርጭት አጥንተን ከክልላችን ነባራዊ ሁኔታ አይተን ራሳችን እንወስናለን። "
ደብሪፅ
ዛሬ በምክርቤት
ደብሪፅ
ዛሬ በምክርቤት