የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስብሰባ ባዶ ሆያ ሆዬ ነው ! ለምን?
የትግሬ ፓርቲ ህጋዊ ነው፣ ህጋዊ አይደለም የሚለው ዋጋ ሚኖረው በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰርዓት ቢኖራት ነው ። ያ በሌለበት ዎያኔ ለአቢይ ስልጣን መኖር ትርጉመቢስ ናቸው ። ድሮም ድምጽ አልሰጡትም ዛሬም ላቢይ መኖር ይበልጥ ተጽኖ ያለው ኢሳያስ እንጂ ትግሪዎች አይደሉም።
ዎያኔ ምርጫ አደረገ አላደረገ ከንቱ ነገር ነው ። ዋጋ ያለው ትግሬ በኢትዮያ ታክስና ብድር የክልል ባጀት ታገኛለች ወይስ አታገኝም የሚለው ነው። ትግሬ ራሱ ባቆመው የዘር ፌዴሬሽን ደምብ አልኖርም ካለ አምስት ሳንቲም አያገኝም ። ነገ የሚወሰነው ያ ነው። በቃ ። የሚሆነው ትግሬም በግትርነት ምርጫ ያደጋል። ከዚያም ልዩ ልዩ ድጎማ ተዘግቶበት ድራማው ይቀጥላል ።
አቢይ ለትግሬ ክልል መሪዎች መኖር ወሳኝ ሃይል ስላይደለ እሱ ሊያስወግዳቸው አይችልም ። ዎያኔ አቢይን ስልጣን ላይ ስላላወጡት ዎያኔ ከስልጣን ሊያወርደው አይችልም ። ያንን በዩኑስና ጻእረ ሞክረውት አልቻሉም። ስለዚህ አሁን ያለው ባዶ ሆያ ሆዬ ነው።
እንዲያውም የዛሬ አመት በሚደረገው ምርጫ ካልገቡ ብርቱካን ሕገ ወጥ ታደጋቸዋለች ። ይባስ ካሉ ትግሬ ነጻ ግዛት ነው ካሉ ትግሬ እርስበርሱ ተዋግቶ ያባርራቸዋል ። ይህ ነው ያለው ጉዳይ! በቃ !!
Re: የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስብሰባ ባዶ ሆያ ሆዬ ነው ! ለምን?
ምን ብዬ ነበር? ነገ ከስብሰባው በኋላ እንገናኝ !
Re: የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስብሰባ ባዶ ሆያ ሆዬ ነው ! ለምን?
ምን አዲስ ነገር ምጣ? ምንም ! ምን ተባለ?
አንድ፣ የትግሬአ ፓርቲ ያለው ሁሉ ተቀባይነት የለውም
ሁለት፣ ምርጫው ሕገ ወጥ ነው
አሁን ተመረጡ የሚባሉት ትግሬዎች የዛሬ አመት የቆመው ፓርላማ አይገቡም
ይሀው ነው
ዎይኔ የራሱን ትግሬ ውስጥ ላሉ ደጋፊ ሕዝብ ፕሮፓጋንዳ ሲል ነው ይህን ሁላ ድራማ ሚከውነው !!
አንድ፣ የትግሬአ ፓርቲ ያለው ሁሉ ተቀባይነት የለውም
ሁለት፣ ምርጫው ሕገ ወጥ ነው
አሁን ተመረጡ የሚባሉት ትግሬዎች የዛሬ አመት የቆመው ፓርላማ አይገቡም
ይሀው ነው
ዎይኔ የራሱን ትግሬ ውስጥ ላሉ ደጋፊ ሕዝብ ፕሮፓጋንዳ ሲል ነው ይህን ሁላ ድራማ ሚከውነው !!