Re: ኢደበዛ ውልቀ መላኺ ኢሳያስ ጸሓፊ ጉጅለ ህግደፍ ኣልኣሚን መሓመድ ስዒድ፡ ንዝፈሸለ ቁጠባዊ ፖሊሲታት ብናይ 60 ዓመታት ኩናት ከመኽኒ ፈቲኑ
One would say this is far fetched or a fantasy, but I found some truth in it ....
አፍሪቃ ቀንድ ነገ!
(By Tesfaye Gebreab)
- የወያኔ ፖለቲከኞች
በርግጥ ማስፈራራት ላይሆን ይችላል። አብይ እንደ አገር መሪ ትግራይ ክልልን በካሮትም ሆነ በዱላ ማስገበር ካልቻለ ወያኔ ያለመችውን ለመፈጸም እድል ታገኛለች።
እንደሚባለው የሓዳስ ኢትዮጵያ ዋና ከተማ "መቐለ" ይሆናል። በዚያው ቅጽበት ደግሞ "ኦሮሚያ" እንደ ሉአላዊ አገር እንደምትመሰረት ተስፋ ያደርጋሉ። የኦሮሚያ ዋና ከተማ ደግሞ "ፍንፊኔ" ይሆናል። ማለትም የመቐለ "ኢትዮጵያ" እና የፍንፊኔ "ኦሮሚያ" አምባሳደር ይለዋወጣሉ።
ይህ ከተፈጸመ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ አገር አልባ ሆኖ ይንሳፈፋል! ወይ ደግሞ ወደሚቀርበው፣ ወደሚመቸው ይጠቀለላል። ደቡብ እና ኦሮሚያ የሚያግባባ የጋራ ታሪክ ስላላቸው ችግር አይኖረውም። አሳሳቢው የአማራ ህዝብ ጉዳይ ነው። ምናልባት ባህርዳርን ዋና ከተማ በማድረግ የፈረንጅ ቃሪያ ቅርጽ ያላት አገር ይመሰርታሉ። "ኢትዮጵያ" የሚለው ስም ቀድሞ ከተያዘባቸው የአገራቸውን ስም 'አቢሲንያ" ለማለትም ይገደዱ ይሆናል። ወዳጄ አበበ ገላው
ርግጥ ነው፣ በዚህ ዋዘኛ ትረካዬ የሚስቅና የሚያሾፍ፣ ምናልባትም የሚያዝን ሊኖር ይችላል። መሳቅም ሆነ ማዘን አይገባም። መሆን ያለበት "መንቃት" ነው።
ከዚህ አባባሌ የከፋ ነገርም ሊያጋጥም ይችላል። ፕሮፌሰር መረራ በጥናት ጽሁፉ እንደገለጸው በግብጽ እና በሱዳን የሚደገፍ ሃይል ፍንፊኔን ሊቆጣጠርም ይችላል።
በፖለቲካ መንገድ ላይ "ክህደት" የሚባል ነገር የለም። የሚመችህን ታደርጋለህ። ካሸነፍክ ታሪክ ከጎንህ ይቆማል። ጀግና ትባላላህ። ከተሸነፍክ "ከሃዲ" ይለጠፍብሃል። ቀና መንገድ ይዘህ ሳለ መሸነፍ ሊያጋጥም ይችላል። ታሚል ታይገርስ ዛሬ የትም የሉም።
በጦርነት ስለተሸነፈ እንጂ ደጃች ውቤ ከአጤ ቴዎድሮስ የተሻለ ራእይ ነበረው። ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን የተዳከመ ሁኔታ ስናስብ ፕሮፌሰር መረራ እንዳለው በውጭ ሃይል ትብብር ልትያዝ ትችላለች። ምንም ዋስትና የለም።
ቅዱስ አቡነ አርዮስን የመሰለ ሊቅ ያበቀለችው ሊቢያ ዛሬ የት ናት? የሶማሊያ ምርጥ ዩኒቬርስቲዎች የሜዳ ውሻ ማደሪያ መሆናቸውን ማስታወስ ይገባል።
እዚህ ላይ ሂትለር ትዝ አለኝ። በርሊን ስትከበብ እንዲህ አለ፣
ማለት የፈለግሁት ምንድነው?
የኔ ወንድም! ከልቤ ልምከርህ?
የአማራ ፖለቲከኞች
እኔ እንደሚመስለኝ . . .
ወያኔ "ኢትዮጵያ" የሚለውን ስም በመውረስ ለመገንጠል ያሰበችው በርግጥ "ኢትዮጵያዊነትን" በማፍቀር አይደለም። የወያኔ ዋና አላማ አፋር፣ ቅማንት፣ ህዳሴ ግድብ፣ ዳቡስ ወንዝ፣ ቤኒሻንጉል እና ወሎን ለመጠቅለል በመመኘት የመስላል። "ሃገረ ትግራይ" ብላ ብትገነጠል "ገንፎ" እንደምትሆን ገብቶአታል። እና ባላት አቅም አርቃ ለማሰብ እየሞከረች ነው።
በርግጥ እያናናቅሁ አይደለም!
ስብሃት ነጋ የሚመራው የወያኔ ቡድን ድምጹን አጥፍቶ ስራውን እየሰራ መሆኑን ማመን ይገባል። በደፈናው መናቅ እና ማናናቅ ጅልነት ነው። ህልማቸው ረጅም መሆኑን ሜድያቸውን መስማት ብቻ ይበቃል።
አንዳንድ ደግ እና የዋህ ኤርትራውያን ወያኔ በኤርትራውያን ላይ ያላትን ድብቅ አጀንዳ ባለመረዳት፣ ወያኔ በኤርትራውያን ላይ የፈጸመችውን መራር ግፍ ችላ ብለው ወይም ረስተው አብረው ሲደነሱ መታየታቸው ገራሚ ክስተት ነው።
ለአብነት በቅርቡ ሰናይ ሰሎሞን ሃምሌ 26 2020 ከስዊድን ዮቶበሪ ይፋ ያደረገውን አስደንጋጭ መረጃ ማየት ይበቃል። ማለትም የደግ ኤርትራውያን የዳንስ መጨረሻ እግርህን ተሰብረህ ቁጭ ወይም እንደ ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን "ታሪካዊ ሞኝ" መሆን ይሆናል።
የኦሮሞን ህዝብ ትግል ከወያኔ ተንኮለኛ የፖለቲካ ሴራ ጋር ማያያዝ ልክ ሊሆን አይችልም። እኔ እስከሚገባኝ ድረስ የኦሮሞ ፖለቲከኞች በኢትዮጵያዊነት ማእቀፍ ውስጥ አገሪቱን በዴሞክራሲያዊ ስርአት የማስተዳደር ብቃት እና ፍላጎት ያላቸው ይመስለኛል። ነጻ ኦሮሚያን መመስረት ከፈለጉም የኦሮሞ ህዝብ ጉዳይ እንጂ ከወያኔ ጋር አይያዝም። ወያኔ ለጥቅምዋ እንደምታውለው ግን አያጠራጥርም።
______
______________________

አፍሪቃ ቀንድ ነገ!
(By Tesfaye Gebreab)
- የወያኔ ፖለቲከኞች
እያሉ ሲያስፈራሩ ሰንበተዋል።ሉአላዊነታችንን ካወጅን 'ኢትዮጵያ' የሚለው ስም መነሻው የኛ ስለሆነ ይዘነው እንሄዳለን!
በርግጥ ማስፈራራት ላይሆን ይችላል። አብይ እንደ አገር መሪ ትግራይ ክልልን በካሮትም ሆነ በዱላ ማስገበር ካልቻለ ወያኔ ያለመችውን ለመፈጸም እድል ታገኛለች።
እንደሚባለው የሓዳስ ኢትዮጵያ ዋና ከተማ "መቐለ" ይሆናል። በዚያው ቅጽበት ደግሞ "ኦሮሚያ" እንደ ሉአላዊ አገር እንደምትመሰረት ተስፋ ያደርጋሉ። የኦሮሚያ ዋና ከተማ ደግሞ "ፍንፊኔ" ይሆናል። ማለትም የመቐለ "ኢትዮጵያ" እና የፍንፊኔ "ኦሮሚያ" አምባሳደር ይለዋወጣሉ።
ይህ ከተፈጸመ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ አገር አልባ ሆኖ ይንሳፈፋል! ወይ ደግሞ ወደሚቀርበው፣ ወደሚመቸው ይጠቀለላል። ደቡብ እና ኦሮሚያ የሚያግባባ የጋራ ታሪክ ስላላቸው ችግር አይኖረውም። አሳሳቢው የአማራ ህዝብ ጉዳይ ነው። ምናልባት ባህርዳርን ዋና ከተማ በማድረግ የፈረንጅ ቃሪያ ቅርጽ ያላት አገር ይመሰርታሉ። "ኢትዮጵያ" የሚለው ስም ቀድሞ ከተያዘባቸው የአገራቸውን ስም 'አቢሲንያ" ለማለትም ይገደዱ ይሆናል። ወዳጄ አበበ ገላው
የሚል የፌስ-ቡክ Profile Picture ሲለጥፍ አይተን እንሳቀቅም ይሆናል።አቢሲንያ ለዘልአለም ትኑር!
ርግጥ ነው፣ በዚህ ዋዘኛ ትረካዬ የሚስቅና የሚያሾፍ፣ ምናልባትም የሚያዝን ሊኖር ይችላል። መሳቅም ሆነ ማዘን አይገባም። መሆን ያለበት "መንቃት" ነው።
ከዚህ አባባሌ የከፋ ነገርም ሊያጋጥም ይችላል። ፕሮፌሰር መረራ በጥናት ጽሁፉ እንደገለጸው በግብጽ እና በሱዳን የሚደገፍ ሃይል ፍንፊኔን ሊቆጣጠርም ይችላል።
በፖለቲካ መንገድ ላይ "ክህደት" የሚባል ነገር የለም። የሚመችህን ታደርጋለህ። ካሸነፍክ ታሪክ ከጎንህ ይቆማል። ጀግና ትባላላህ። ከተሸነፍክ "ከሃዲ" ይለጠፍብሃል። ቀና መንገድ ይዘህ ሳለ መሸነፍ ሊያጋጥም ይችላል። ታሚል ታይገርስ ዛሬ የትም የሉም።
በጦርነት ስለተሸነፈ እንጂ ደጃች ውቤ ከአጤ ቴዎድሮስ የተሻለ ራእይ ነበረው። ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን የተዳከመ ሁኔታ ስናስብ ፕሮፌሰር መረራ እንዳለው በውጭ ሃይል ትብብር ልትያዝ ትችላለች። ምንም ዋስትና የለም።
ቅዱስ አቡነ አርዮስን የመሰለ ሊቅ ያበቀለችው ሊቢያ ዛሬ የት ናት? የሶማሊያ ምርጥ ዩኒቬርስቲዎች የሜዳ ውሻ ማደሪያ መሆናቸውን ማስታወስ ይገባል።
የሚለው ዘፈን ተረስቶቀይ ባህር ደማችን፣ ኤርትራ አንገታችን
በሚል መተካቱም የኛው ዘመን ታሪክ ነው።ኦሮሚያ ሆዳችን
እዚህ ላይ ሂትለር ትዝ አለኝ። በርሊን ስትከበብ እንዲህ አለ፣
አንድ ሚሊዮን የናዚ ሰራዊት በርሊንን ከቦ ነበር። በሩስያውያን የተመራ ሃይል አንዱን ግንባር ጥሰው እንደ እግር ኩዋስ እየነጠሩ ሲገሰግሱ ጀብደኛው አዶልፍ ሂትለር ራሱን ከማሰናበት በቀር አማራጭ አልነበረውም።ሌላው ደህና! በርሊንን መያዝ ግን የማይታሰብ ነው!
ማለት የፈለግሁት ምንድነው?
የኔ ወንድም! ከልቤ ልምከርህ?
በነገራችን ላይ ይህ ሁሉ አባባል የኔ አሳብ፣ የኔ ሙዋርት አይደለም። ሲባል የኖረ ነው። ሲፈጭ - ሲከካ - እና ሲጋገር የሰነበተ ነው። በወቅቱ አላመንኩትም ነበር እንጂ ጋዜጠኛው ዳዊት ከበደ- አብርሃም ያየህን ቃለመጠይቅ ባደረገው ጊዜ ይህን ህልም እና እቅድ በጨረፍታ ነግሮን ነበር።ጫማ ስትገዛ ቁጥርህን በትክክል እወቅ!
የአማራ ፖለቲከኞች
ከሚል ጆሮ የሚያደነቁር ባዶ ለቅሶ ተላቀው የሚከበር፣ የሚበላ፣ የሚጠጣ ስትራቴጂ እና ታክቲክ መንደፍ ይጠበቅባቸዋል። ማለትም ትምክህታቸውን ቆፍረው በመቅበር በመከባበር ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ ማዳበር አለባቸው።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
እኔ እንደሚመስለኝ . . .
ወያኔ "ኢትዮጵያ" የሚለውን ስም በመውረስ ለመገንጠል ያሰበችው በርግጥ "ኢትዮጵያዊነትን" በማፍቀር አይደለም። የወያኔ ዋና አላማ አፋር፣ ቅማንት፣ ህዳሴ ግድብ፣ ዳቡስ ወንዝ፣ ቤኒሻንጉል እና ወሎን ለመጠቅለል በመመኘት የመስላል። "ሃገረ ትግራይ" ብላ ብትገነጠል "ገንፎ" እንደምትሆን ገብቶአታል። እና ባላት አቅም አርቃ ለማሰብ እየሞከረች ነው።
በርግጥ እያናናቅሁ አይደለም!
ስብሃት ነጋ የሚመራው የወያኔ ቡድን ድምጹን አጥፍቶ ስራውን እየሰራ መሆኑን ማመን ይገባል። በደፈናው መናቅ እና ማናናቅ ጅልነት ነው። ህልማቸው ረጅም መሆኑን ሜድያቸውን መስማት ብቻ ይበቃል።
አንዳንድ ደግ እና የዋህ ኤርትራውያን ወያኔ በኤርትራውያን ላይ ያላትን ድብቅ አጀንዳ ባለመረዳት፣ ወያኔ በኤርትራውያን ላይ የፈጸመችውን መራር ግፍ ችላ ብለው ወይም ረስተው አብረው ሲደነሱ መታየታቸው ገራሚ ክስተት ነው።
ለአብነት በቅርቡ ሰናይ ሰሎሞን ሃምሌ 26 2020 ከስዊድን ዮቶበሪ ይፋ ያደረገውን አስደንጋጭ መረጃ ማየት ይበቃል። ማለትም የደግ ኤርትራውያን የዳንስ መጨረሻ እግርህን ተሰብረህ ቁጭ ወይም እንደ ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን "ታሪካዊ ሞኝ" መሆን ይሆናል።
የኦሮሞን ህዝብ ትግል ከወያኔ ተንኮለኛ የፖለቲካ ሴራ ጋር ማያያዝ ልክ ሊሆን አይችልም። እኔ እስከሚገባኝ ድረስ የኦሮሞ ፖለቲከኞች በኢትዮጵያዊነት ማእቀፍ ውስጥ አገሪቱን በዴሞክራሲያዊ ስርአት የማስተዳደር ብቃት እና ፍላጎት ያላቸው ይመስለኛል። ነጻ ኦሮሚያን መመስረት ከፈለጉም የኦሮሞ ህዝብ ጉዳይ እንጂ ከወያኔ ጋር አይያዝም። ወያኔ ለጥቅምዋ እንደምታውለው ግን አያጠራጥርም።
______
______________________

Re: ኢደበዛ ውልቀ መላኺ ኢሳያስ ጸሓፊ ጉጅለ ህግደፍ ኣልኣሚን መሓመድ ስዒድ፡ ንዝፈሸለ ቁጠባዊ ፖሊሲታት ብናይ 60 ዓመታት ኩናት ከመኽኒ ፈቲኑ
አንተ [deleted] ፣ ኢሳያስ እያልክ እንዳላዘንክ ትኖራታለህ እንጂ እሱስ ኩሩ ሕዝብም መንግስትም ያለው ጀግና ነው፡፡ ምን ትሆን? እሬባም፡፡፡