Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ቢንጎ ነፍጠኛ! የኦነሠ ማዕከላዊ ዕዝ ለአበዳሪዎች፣ ኢንቬስተሮችና ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ የውጭ ሀገር ዜጎች ወሳኝ ጥሪ አቀረበ::

Post by AbebeB » 04 Sep 2020, 10:44

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ በኢትዮጵያ ውሰጥ ሥልጣን ላይ ያለው በአብይ የሚመራው የአማራ መንግስት በቋፍ ያለውን ሕጋዊነት ከጥቅምት 10/2020 ጀምሮ እንዲሚያጣ የሚያምን መሆኑን ይገልጣል፡፡ ከዚህ እሳቤ በመነሣት የሚከተሉትን ይቃወማል፡፡

1. ዓለም አቀፍ አበዳሪዎች እስከአሁን ያበደሩትን ገንዘብ ክፍያ ከመከታተል ባለፈ ከጥቅምት 10/2020 ጀምሮ ከኢትዮጵያ ጋር ምንም ዓይነት አዲስ ብድር ስምምነት ውስጥ እንዳይገቡ ይጠይቃል፡፡ ከተጠቀሰው ቀን በኃላ አዲስ ብድር ለመስጠት ውል የሚፈጽሙ ከሆነ ውሉ በኦሮሞና ኦሮሚያ የማይጸና መሆኑን ያስገነዝባል፡፡
2. ከመሬት ጋር የሚያያዝ ኢንቬስትመንት ለማካሄድ የሚሹ ማናቸውም ኢንቬስተሮች፣ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የሚፈራረሙት ውል የማይጸና መሆኑን ያስገነዝባል፡፡
3. ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ የሚያስቡ ሁሉ የጉዞአቸውን አቅጣጫና ጊዜ በመምረጥ መሆን እንዳለበት ያስገነዝባል፡፡

ይህ የሚሆነው በሕዝብ የሚመረጥ አዲስ መንግስት ወደ ሥልጣን እስከሚመጣ መሆኑን ከጥሪው መረዳት ይቻላል፡፡

ቅለጥ በለው ነፍጠኛን!

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ቢንጎ ነፍጠኛ! የኦነሠ ማዕከላዊ ዕዝ ለአበዳሪዎች፣ ኢንቬስተሮችና ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ የውጭ ሀገር ዜጎች ወሳኝ ጥሪ አቀረበ::

Post by Ejersa » 04 Sep 2020, 10:50

The fake Oromo Abebe Blash! Why don't you take out your mask & advocate for Tigray? It is none of your business to interfere in matters that don't concern you :mrgreen:
AbebeB wrote:
04 Sep 2020, 10:44
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ በኢትዮጵያ ውሰጥ ሥልጣን ላይ ያለው በአብይ የሚመራው የአማራ መንግስት በቋፍ ያለውን ሕጋዊነት ከጥቅምት 10/2020 ጀምሮ እንዲሚያጣ የሚያምን መሆኑን ይገልጣል፡፡ ከዚህ እሳቤ በመነሣት የሚከተሉትን ይቃወማል፡፡

1. ዓለም አቀፍ አበዳሪዎች እስከአሁን ያበደሩትን ገንዘብ ክፍያ ከመከታተል ባለፈ ከጥቅምት 10/2020 ጀምሮ ከኢትዮጵያ ጋር ምንም ዓይነት አዲስ ብድር ስምምነት ውስጥ እንዳይገቡ ይጠይቃል፡፡ ከተጠቀሰው ቀን በኃላ አዲስ ብድር ለመስጠት ውል የሚፈጽሙ ከሆነ ውሉ በኦሮሞና ኦሮሚያ የማይጸና መሆኑን ያስገነዝባል፡፡
2. ከመሬት ጋር የሚያያዝ ኢንቬስትመንት ለማካሄድ የሚሹ ማናቸውም ኢንቬስተሮች፣ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የሚፈራረሙት ውል የማይጸና መሆኑን ያስገነዝባል፡፡
3. ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ የሚያስቡ ሁሉ የጉዞአቸውን አቅጣጫና ጊዜ በመምረጥ መሆን እንዳለበት ያስገነዝባል፡፡

ይህ የሚሆነው በሕዝብ የሚመረጥ አዲስ መንግስት ወደ ሥልጣን እስከሚመጣ መሆኑን ከጥሪው መረዳት ይቻላል፡፡

ቅለጥ በለው ነፍጠኛን!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ቢንጎ ነፍጠኛ! የኦነሠ ማዕከላዊ ዕዝ ለአበዳሪዎች፣ ኢንቬስተሮችና ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ የውጭ ሀገር ዜጎች ወሳኝ ጥሪ አቀረበ::

Post by AbebeB » 04 Sep 2020, 22:41

Ejersa wrote:
04 Sep 2020, 10:50

እንኳን ኤጀርሣ ግብጦ አትሆንም፡፡ ደደብ፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ቢንጎ ነፍጠኛ! የኦነሠ ማዕከላዊ ዕዝ ለአበዳሪዎች፣ ኢንቬስተሮችና ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ የውጭ ሀገር ዜጎች ወሳኝ ጥሪ አቀረበ::

Post by AbebeB » 06 Sep 2020, 17:57

አድዋ ድላችን ይላሉ ተዋግቶ እንደሚያውቅ ሰው፡፡ የኦሮሞንና ትግራዋይን ጀግና ጦር ተከትለው ከየደብተራ ከበሮ መደለቅ ሥራ መስሎአቸው በዓድዋ አሸነፍን እያሉ ከሸሹበት በድል ማግሰት ተመልሰው ያቅራራል፡፡
የማያፍሩ ባለጌዎች!

Post Reply