Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

“የህግ የበላይነት እንዲከበር ሲባል በሰምንት ጊዜ ውስጥ ጌታቸው አሰፋን ለፍርድ ማቅረብ የግድ ነው አሉ?” ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ

Post by AbebeB » 02 Sep 2020, 17:40

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አብይ አመድ የትግራይ ምርጫን ከመቃመው ወደ መራጭነት ተሸጋገሩ፡፡ ምርጫ ካርድ ወስደዋልም፡፡
ይቅርታ፤ አማራና ወሬ ይዋደዳሉ እኮ ነው፡፡


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: “የህግ የበላይነት እንዲከበር ሲባል በሰምንት ጊዜ ውስጥ ጌታቸው አሰፋን ለፍርድ ማቅረብ የግድ ነው አሉ?” ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ

Post by AbebeB » 02 Sep 2020, 18:28

AbebeB wrote:
02 Sep 2020, 17:40
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አብይ አመድ የትግራይ ምርጫን ከመቃመው ወደ መራጭነት ተሸጋገሩ፡፡ ምርጫ ካርድ ወስደዋልም፡፡
ይቅርታ፤ አማራና ወሬ ይዋደዳሉ እኮ ነው፡፡
የጎረቤቱን ሚስት አረገዝሽ እንዴ ብሎ ይጠይቃታል አንዱ
ማን ወንድ አለና አለች ባልዋን የምትንቀዋ ሴትዮዋ ይባላል፡፡

ትግራይን እጅዋ ይዘን እናመጣታለን ሲሉት የጠላ ቤት ሽፍቶች፣ አብይም እውነት መስሎት እነደዚህ ያሉ ጅግኖች ካሉልኝማ ትግራይ ምርጫ ማካህድ እንዳትችል ርምጃ እወስዳለሁ እያለ ማቅራራት ጀመረ፡፡
ጠላው አልቆ ቀረርቶም ሲያበቃ፣ ለካስ ኦሮሞ እንዲህ አላለም፡ ተሳስቻለሁ ብሎ ፀጥ!

ሀብታሙ አያሌው እዚህ ላይ ልክ ብሎ ነበር፡፡ ውስጥ አዋቂ ነገር፡፡

Post Reply