የአለም ባንክ ቃል አቀባይ ዴቪድ ኤም ቴኺስ ለኢትዮጵያ ቼክ ባደረሱት መረጃ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና ለሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅም “ሙሉ ድጋፍ” እንደሚሰጥ አስታውቀዋል።
ከባንኩ ቃል አቀባይ ዴቪድ ኤም ቴኺስ ከደቂቃዎች በፊት ለኢትዮጵያ ቼክ የደረሰው ይህ መረጃ እንደሚያመለክተው ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና ለሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅም “ሙሉ ድጋፍ” እንደሚሰጥ ባንኩ አስታውቋል።
ባንኩ በIDA-19 እቅዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ፋይናንስ የሚያረጋቸው የልማት ፕሮግራሞች 2.9 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን ጠቅሶ ለባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የሚቀርቡ ፕሮጀክቶች የተለመደ ሂደታቸውን ጠብቀው እያለፉ እንደሆነ ገልጿል።
የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቱን እንደሚቀጥል አረጋግጧል!
ባንኩ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወነ ያለውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ መደገፉን እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ባንኩ በመግለጫው ከፈረንጆቹ ሀምሌ ወር 2020 እስከ ሰኔ ወር 2023 ድረስ ኢትዮጵያ ለምታከናውናቸው የልማት ስራዎች የሚሰጠው አጠቃላይ የፋይናነስ ድጋፍ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚደርስ አመልክቷል።
የበጀት ድጋፍን ጨምሮ ባንኩ የፋይናስ ድጋፍ የሚያደረግባቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ለዓለም ባንክ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለውይይት እየቀረቡ የመፅደቃቸው ጉዳይም መደበኛ አካሄድን ተከትሎ እየተከናወነ መሆኑን አብሮ ገልጿል።
የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ ሊያቀርብ የነበረውን የ2 ቢልዮን ዶላር የድጋፍ እና ብድር ስምምነት አቋርጧል የሚል ዜና ዛሬ በዋዜማ ሬድዮ ተሰርቶ በስፋት ሶሻል ሚድያ ላይ ተጋርቷል።
–
በዘገባው መሰረት የተቋረጠው ስምምነት የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከል እና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውለው ውጪ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ባንኩ ሊያቀርበው የነበረውን ነው።መረጃውን ለማጣራት ለኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም ለአለም ባንክ ኢትዮጵያ ቼክ ጥያቄ አቅርቦ ነበር።
–
የኢትዮጵያ መንግስት መረጃው የሀሰት እንደሆነ ገልፆ “ይህ በለጋሽ ሀገራት እና በኢትዮጵያ መሀል ያለውን ግንኙነት ለማጠልሸት ታስቦ የተሰራጨ ነው። እንኳን ድጋፉ ሊቋረጥ በዚህ ዙርያ ምንም አይነት ውይይትም ሆነ ንግግር አልነበረም” ብሏል።
–
ኢትዮጵያ ቼክ ቀድሞ ከባንኩ በደረሰው መረጃ መሰረት ይህ ዛሬ የሚጠበቀው መግለጫ “የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዘርፍ ለውጥ ያለውን ሙሉ ድጋፍ የሚገልፅበት እንዲሁም IDA-19 በተባለው የድጋፍ ማእቀፍ ከፍ ያለ ፋይናንስ ባንኩ እንደሚሰጥ የሚያረጋግጥበት” ነው ተብሏል።
https://mereja.com/amharic/v2/340608
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12909
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: YE ZINJEROWOCH HAGER GOING DOWN! - ሰበር ዜና: የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጠፈ/ከለከለ | Zehabesha
Za-Ilmaknun,Za-Ilmaknun wrote: ↑02 Sep 2020, 11:51የአለም ባንክ ቃል አቀባይ ዴቪድ ኤም ቴኺስ ለኢትዮጵያ ቼክ ባደረሱት መረጃ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና ለሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅም “ሙሉ ድጋፍ” እንደሚሰጥ አስታውቀዋል።
ከባንኩ ቃል አቀባይ ዴቪድ ኤም ቴኺስ ከደቂቃዎች በፊት ለኢትዮጵያ ቼክ የደረሰው ይህ መረጃ እንደሚያመለክተው ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና ለሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅም “ሙሉ ድጋፍ” እንደሚሰጥ ባንኩ አስታውቋል።
ባንኩ በIDA-19 እቅዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ፋይናንስ የሚያረጋቸው የልማት ፕሮግራሞች 2.9 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን ጠቅሶ ለባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የሚቀርቡ ፕሮጀክቶች የተለመደ ሂደታቸውን ጠብቀው እያለፉ እንደሆነ ገልጿል።
የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቱን እንደሚቀጥል አረጋግጧል!
ባንኩ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወነ ያለውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ መደገፉን እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ባንኩ በመግለጫው ከፈረንጆቹ ሀምሌ ወር 2020 እስከ ሰኔ ወር 2023 ድረስ ኢትዮጵያ ለምታከናውናቸው የልማት ስራዎች የሚሰጠው አጠቃላይ የፋይናነስ ድጋፍ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚደርስ አመልክቷል።
የበጀት ድጋፍን ጨምሮ ባንኩ የፋይናስ ድጋፍ የሚያደረግባቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ለዓለም ባንክ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለውይይት እየቀረቡ የመፅደቃቸው ጉዳይም መደበኛ አካሄድን ተከትሎ እየተከናወነ መሆኑን አብሮ ገልጿል።
የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ ሊያቀርብ የነበረውን የ2 ቢልዮን ዶላር የድጋፍ እና ብድር ስምምነት አቋርጧል የሚል ዜና ዛሬ በዋዜማ ሬድዮ ተሰርቶ በስፋት ሶሻል ሚድያ ላይ ተጋርቷል።
–
በዘገባው መሰረት የተቋረጠው ስምምነት የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከል እና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውለው ውጪ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ባንኩ ሊያቀርበው የነበረውን ነው።መረጃውን ለማጣራት ለኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም ለአለም ባንክ ኢትዮጵያ ቼክ ጥያቄ አቅርቦ ነበር።
–
የኢትዮጵያ መንግስት መረጃው የሀሰት እንደሆነ ገልፆ “ይህ በለጋሽ ሀገራት እና በኢትዮጵያ መሀል ያለውን ግንኙነት ለማጠልሸት ታስቦ የተሰራጨ ነው። እንኳን ድጋፉ ሊቋረጥ በዚህ ዙርያ ምንም አይነት ውይይትም ሆነ ንግግር አልነበረም” ብሏል።
–
ኢትዮጵያ ቼክ ቀድሞ ከባንኩ በደረሰው መረጃ መሰረት ይህ ዛሬ የሚጠበቀው መግለጫ “የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዘርፍ ለውጥ ያለውን ሙሉ ድጋፍ የሚገልፅበት እንዲሁም IDA-19 በተባለው የድጋፍ ማእቀፍ ከፍ ያለ ፋይናንስ ባንኩ እንደሚሰጥ የሚያረጋግጥበት” ነው ተብሏል።
https://mereja.com/amharic/v2/340608
I heard the news today on the above posted video and said afterwards that shouldn't be (necessarily) bad for Ethiopia, because it would teach our country and its people about how to be self relaint.
If they are using their handout to impose their wish on us, then there is nothing more humiliating for a proud people like Ethiopians who consider their sovereignty so dear to them.
Ethiopia needs at the end of the day to know how to become self reliant more than their money and that should be the key for us to achieve a progress.
While we are at each other's throats others are trying to humiliate us like this and that needs to stop.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: YE ZINJEROWOCH HAGER GOING DOWN! - ሰበር ዜና: የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጠፈ/ከለከለ | Zehabesha
DefendZTrush,DefendTheTruth wrote: ↑02 Sep 2020, 15:03Za-Ilmaknun,Za-Ilmaknun wrote: ↑02 Sep 2020, 11:51የአለም ባንክ ቃል አቀባይ ዴቪድ ኤም ቴኺስ ለኢትዮጵያ ቼክ ባደረሱት መረጃ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና ለሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅም “ሙሉ ድጋፍ” እንደሚሰጥ አስታውቀዋል።
ከባንኩ ቃል አቀባይ ዴቪድ ኤም ቴኺስ ከደቂቃዎች በፊት ለኢትዮጵያ ቼክ የደረሰው ይህ መረጃ እንደሚያመለክተው ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና ለሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅም “ሙሉ ድጋፍ” እንደሚሰጥ ባንኩ አስታውቋል።
ባንኩ በIDA-19 እቅዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ፋይናንስ የሚያረጋቸው የልማት ፕሮግራሞች 2.9 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን ጠቅሶ ለባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የሚቀርቡ ፕሮጀክቶች የተለመደ ሂደታቸውን ጠብቀው እያለፉ እንደሆነ ገልጿል።
የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅርበት መስራቱን እንደሚቀጥል አረጋግጧል!
ባንኩ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወነ ያለውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ መደገፉን እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ባንኩ በመግለጫው ከፈረንጆቹ ሀምሌ ወር 2020 እስከ ሰኔ ወር 2023 ድረስ ኢትዮጵያ ለምታከናውናቸው የልማት ስራዎች የሚሰጠው አጠቃላይ የፋይናነስ ድጋፍ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚደርስ አመልክቷል።
የበጀት ድጋፍን ጨምሮ ባንኩ የፋይናስ ድጋፍ የሚያደረግባቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ለዓለም ባንክ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለውይይት እየቀረቡ የመፅደቃቸው ጉዳይም መደበኛ አካሄድን ተከትሎ እየተከናወነ መሆኑን አብሮ ገልጿል።
የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ ሊያቀርብ የነበረውን የ2 ቢልዮን ዶላር የድጋፍ እና ብድር ስምምነት አቋርጧል የሚል ዜና ዛሬ በዋዜማ ሬድዮ ተሰርቶ በስፋት ሶሻል ሚድያ ላይ ተጋርቷል።
–
በዘገባው መሰረት የተቋረጠው ስምምነት የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከል እና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውለው ውጪ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ባንኩ ሊያቀርበው የነበረውን ነው።መረጃውን ለማጣራት ለኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም ለአለም ባንክ ኢትዮጵያ ቼክ ጥያቄ አቅርቦ ነበር።
–
የኢትዮጵያ መንግስት መረጃው የሀሰት እንደሆነ ገልፆ “ይህ በለጋሽ ሀገራት እና በኢትዮጵያ መሀል ያለውን ግንኙነት ለማጠልሸት ታስቦ የተሰራጨ ነው። እንኳን ድጋፉ ሊቋረጥ በዚህ ዙርያ ምንም አይነት ውይይትም ሆነ ንግግር አልነበረም” ብሏል።
–
ኢትዮጵያ ቼክ ቀድሞ ከባንኩ በደረሰው መረጃ መሰረት ይህ ዛሬ የሚጠበቀው መግለጫ “የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዘርፍ ለውጥ ያለውን ሙሉ ድጋፍ የሚገልፅበት እንዲሁም IDA-19 በተባለው የድጋፍ ማእቀፍ ከፍ ያለ ፋይናንስ ባንኩ እንደሚሰጥ የሚያረጋግጥበት” ነው ተብሏል።
https://mereja.com/amharic/v2/340608
I heard the news today on the above posted video and said afterwards that shouldn't be (necessarily) bad for Ethiopia, because it would teach our country and its people about how to be self relaint.
If they are using their handout to impose their wish on us, then there is nothing more humiliating for a proud people like Ethiopians who consider their sovereignty so dear to them.
Ethiopia needs at the end of the day to know how to become self reliant more than their money and that should be the key for us to achieve a progress.
While we are at each other's throats others are trying to humiliate us like this and that needs to stop.
I had a conflicted view about this news. I do agree with you that unless we are relying on our own self and our own people, there will be no redemption to the country in the long run. In the past three decades, what we witnessed is aid money coming to the country was actually laundered and helped muscle up those who are now hell bent on dismembering the country. We still are that country which is perpetually poor and begging for alms from whoever is willing to throw at us. Most importantly, the influence the money owners are wielding on the country is very unacceptable.
On another note though, with all its shortcomings the new administration seems to be a good guardian of resources and executing projects of high value within short amount of times. I was hopping that the change, if it corrects itself and goes in the right direction, could use this money as a foundation stepping stone for the self reliance that we all hope to see happen one day. It could also go in the reverse and be employed to pay for brutally suppressing dissenting voices.