Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40375
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢቲማ ፒታፒቷ

Post by Horus » 02 Sep 2020, 03:17

ጉራጌ ከራሱ አልፎ የጋሞን ባህል ለኢትዮጵያ ያስተምራል !! በትንሹ ኢቲማ ፒታፒቷ በጉራጌ እርግፎን የሚባለው ጥብስ ቆጮ ይመስላል፤ ግን የቡላ ፍርፍር የቂጣ ፍርፍርን ይመስላል።