-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና! ኢ/ር ታከለ ኡማ ለኢዜማ ውንጀላ ምላሽ ሰጡ
Please wait, video is loading...
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ሰበር ዜና! ኢ/ር ታከለ ኡማ ለኢዜማ ውንጀላ ምላሽ ሰጡ
ኢንጅነሩ ከፃፉት ጠቅላላ ሐሳብ፥ በቁም ነገር ያነበብኩት፦ "አንድም ቀን ... የመቆርቆር ስሜት አሳይቶ የማያውቅ ቡድን ዛሬ ... ለተቀባይነት ማግኛ መጠቀሚያ ሲያደርገው ማየት ያሳዝናል።" ያሉትን ብቻ ነው። በተረፈ ግን፥ እኔን ያጓጓኝ፦ ከምድሩ በላይ በዓይናችን የምናየውን ሀብት (መሬትና መኖሪያ ቤት)ዘርፈው፣ አዘርፈው "ይህ ሥራችን የምንኮራበት ነው!" ያሉን ኡላ ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ፥ ነገ የማናየውን፣ ከዚህች ካልታደለች ሀገር ምድር በታች ያለውን ማዕድንና ዘይት ዘርፈው ሲያዘርፉት ምን እንደሚሉን ነው። ሰላምታው እንኳ ቀላል ነው፤ እንዴት አድረሽ አዲስ አበባዬ? በ እንዴት አደራችሁ ወርቁና አልማዜ ይተካል። ያኔ ዱሮ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከትራሳቸው በታች የሚያኖሩት መፅሐፍ "በጥቂቱ ያልታመነ በትልቁ ላይ ሊሾም እንደምን ይገባዋል?" ይል ነበር፤ ዛሬ ያስታውሱት ይሆን?