Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 02:19

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 25,390,791
Deaths: 850,630
Recovered: 17,709,729


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,830,432
In Mild Condition : 6,769,327 (99%)
Serious or Critical : 61,105 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 04:01

Over 1.2 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 968,000 recoveries & 28,000 deaths cumulatively.
View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 04:33

በለንደን በዝነኛው ትራፋልጋር አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች ብዙዎቹ "ኮሮናቫይረስ ብሎ ነገር የለም፤ እየተጭበረበርን ነው" የሚል ይዘት ያላቸው መፈክሮችን ይዘው ታይተዋል፡፡
-
https://bbc.in/3js9EJ0


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 05:17

COVID19 update in Africa... 31 August 2020 as of 9AM EAT. Total cases... 1, 245, 230 Total deaths... 29, 589 & Recoveries... 975, 643


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 06:49

Ethiopia’s COVID-19 testing experience

Interview with Dr Lia Tadesse, Minister of Health, on the country’s COVID-19 testing experience (best practice) with World Health Organization (WHO)

Q: How is COVID-19 testing organized in Ethiopia?
Dr Lia Tadesse: COVID-19 testing is coordinated by the Ministry of Health and the Ethiopian Public Health Institute (EPHI) under the laboratory pillar which consists of four sections: laboratory logistics and supplies, COVID-19 test laboratory expansion and quality assurance; sample collection and reception; and laboratory data management.

SEE MORE -https://www.capitalethiopia.com/intervi ... xperience/


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 07:23

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ፅኑ ሕክምና ክትትል ክፍል ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ፅኑ ሕክምና ክትትል ክፍል ውስጥ የሚገቡ እና ሕይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ከጤና ሚኒስቴር የሚወጡ ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ መግለጫዎች ያመለክታሉ።
ባለፈው አንድ ሳምንት የወጣውን መግለጫ ስንመለከት በቀን በአማካይ 321 ሰዎች ፅኑ ሕሙማን መከታተያ ክፍል ውስጥ ይገኛሉ፤ ይህም ከነሐሴ ወር የመጀመሪያ ቀናት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ የታየበት ነው።
ወደ ፅኑ ሕሙማን መከታተያ ክፍል እንዲገቡ የሚደረጉት ሕሙማን ሁለት ዓይነት የጤና ችግር ያጋጠማቸው መሆናቸውን የሕክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
አንደኛው፣ መጠነኛ የመተንፈስ ችግር አጋጥሟቸው የኦክሲጂን ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ሕሙማን ሲሆኑ እነዚህ ሕሙማን የማገገም ዕድል ሊኖራቸው እንደሚችል ባለሙያዎቹ ይናገራሉ።
ሁለተኛው ደግሞ፣ በራሳቸው መተንፈስ ሳይችሉ ቀርተው አጋዥ የመተንፈሻ ማሽን (ቬንትሌተር) የሚገጠምላቸው ሕሙማን ሲሆኑ እነዚህ ሕሙማን የማገገም ዕድላቸው አነስተኛ መሆኑን ነው የሚያስረዱት።
በኮቪድ-19 ተይዞ ወደ ፅኑ ሕሙማን መከታተያ ክፍል መግባት እንዲሁ በቀላሉ የሚታይ ነገር እንዳልሆነ ነው ባለሙያዎቹ የሚያስጠነቅቁት።
በሌላ በኩል በኢትዮጵያ ባለፉት 7 ቀናት የወጡ ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ መግለጫዎች እንዳመለከቱት በየቀኑ በአማካይ 16 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ሕይወታቸውን አጥተዋል።
ይህ ደግሞ በቫይረሱ ተይዘው ወደ ፅኑ ሕሙማን መከታተያ ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ከመጨመሩ ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ይታመናል።
በሌላ መልኩ በርካታ ሰዎች ከበሽታው እያገገሙ የሚገኙ ሲሆን ባለፉት 7 ቀናት በቀን በአማካይ 483 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
ከበሽታው ማገገም መልካም ነገር ሆኖ ሳለ ሰዎች ካገገሙ በኋላ ዘላቂ ለሆነ የልብ እና የአዕምሮ ሕመም ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናቶች ያመለክታሉ።
በኮሮና ቫይረስ አለመያዝ እና ጤነኛ ሆኖ መቆየት አማራጭ የሌለው መፍትሔ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ነው፤ ለዚህ ደግሞ የቫይረሱን መከላከያ መንገዶች በሙሉ በመተግበር ራሳችንን መጠበቅ ግድ ይለናል።
ኮሮና ቫይረስ "እስካልደረሰብኝ አያገባኝም" የምንለው ዓይነት በሽታ አለመሆኑን የጤና ባለሙያዎች በተደጋጋሚ የሚያወሱት ጉዳይ ነው።
በሽታውን መከላከል የምንችለው ሁሉም ሰው ኃላፊነት ወስዶ በሚያደርገው ጥንቃቄ እንደሆነም በተደጋጋሚ ያስረዳሉ።
አብዛኛው ሰው ተጠንቅቆ አንድ ሰው ብቻ ባለመጠንቀቁ የቅርብ ወዳጆቹን፣ ጓደኞቹን እና ቤተሰቦቹን በቀላሉ ለበሽታው ሊያጋልጠው ይችላል፤ ለዚህም ነው "ከኮሮና ቫይረስ ራስን መጠበቅ ግዴታ ነው" የሚባለው። EBC
-

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 09:23

ዩናይትድስቴትስ እና ብራዚል በወረርሽኙ መፈተናቸው ቀጥሏል።
በዩናይትድስቴትስ በኮሮና ተህዋሲ የተያዙ ሰዎች ስድስት ሚሊዮን ሊደርስ ጥቂት ቀርቶታል።


ይህም ሃገሪቱን በመላው ዓለም በተሕዋሲው ከተያዙ ሰዎች አንድ አራተኛው መገኛ አድርጓታል። በተሕዋሲው ከተያዙት ውስጥ በበሽታው ጠንቅ ከ182,000 በላይ ሰዎች ደግሞ መሞታቸው ተረጋግጧል። ወረርሽኙ በሃገሪቱ በብርቱ መሰራጨቱን ተከትሎም ተሕዋሲውን ለመከላከል የተፈበረኩ እና ውጤታማነታቸው የተረጋገጠላቸው ክትባቶች የመጨረሻ ፍተሻ ሳይደረግባቸው ፈቃድ ሊሰጣቸው እንደሚችል የዩናይትድስቴትስ የምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር መስሪያ ቤት አስታውቋል።

ሶስት ምዕራባውያን የመድሃኒት ቀማሚ ኩባንያዎች በዚህ ረገድ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በጎ ፈቃደኛ ሰዎችን በማሳተፍ ክትባቱን ለማግኘት ከጫፍ መድረሳቸው ተነግሯል። ከብሪታንያው ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራው አስትራ ዜኔካ ፣ ከዩናይትድ ስቴትሱ ብሔራዊ የጤና ኢንስቲትዩት ጋር በጥምረት የሚሰራው ሞዴርና የተሰኘው ተቋም እና ባዮ ኤን ቴክ የተሰኘው የመድሃኒት ቀማሚ ተቋም ናቸው ክትባቱን ለመከፍብረክ ከሶስተኛው ዙር የክሊኒክ ሙከራ መድረሳቸው የተገለጸው። ዩናይትድስቴትስን ተከትላ በወረርሽኙ ክፉኛ የተጠቃችው ብራዚል ስትሆን በበሽታው ጠንቅ 120,000 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።

ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስም 3,846,153 ሰዎች በተሕዋሲው መያዛቸውን የሮይተርስ ዘገባ አመልክቷል። ወረርሽኙ ብራዚልን በተለየ ሁኔታ ቀስ ብሎ ጀምሮ ነገር ግን ብርቱ ጉዳት እያደረሰባት እንደሚገኝ ዘገባው አመልክቷል። አሁን ላይ የተረጋጋ ቢመስልም በቀን በአማካይ አንድ ሺ ሰዎች በበሽታው ጠንቅ ሕይወታቸውን ያጣሉ፤ 40,000 ሰዎች ደግሞ በተህዋሲው ይያዛሉ። ሀገሪቱ ከፍተኛ የሚባለውን በወረርሽኙ የመጠቃት ጊዜን ገና አለማለፏ ከፊቷ ብርቱ ፈተና እንደሚጠብቃት ተመራማሪዎች አስጠንቅቀዋል።

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 10:18

SOUTH AFRICA



MALI



Egypt says potential second wave of Covid-19 cases is possible after recent surge of infections - http://ow.ly/vqPX50BcKEt



SENEGAL



TUNISIA



WEST AFRICA



LIBYA



GHANA



DJIBOUTI



Nigeria


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 10:29

The number of coronavirus cases passed 25 million globally after more than 78,000 cases were reported in India the previous day.





MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 11:17

በኢትዮጵያ 8 ባህላዊ መድሃኒቶች የኮቪድ-19 ለመከላከልና ለማከም ፈዋሸነታቸው እየተገመገመ ነው

በኢትዮጵያ ኮቪድ-19ን ለማከምና ለመከላከል የሚረዱ ስምንት ባህላዊ መድሃኒቶች ፈዋሽነታቸውን በሳይንሳዊ ዘዴ ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።

የአፍሪካ የባህል መድሃኒቶች ቀን በየዓመቱ ነሃሴ 25 ቀን ታስቦ የሚውል በመሆኑ 18ኛው አህጉር አቀፍ የባህል ህክምና ቀን እየተከበረ ነው።

በዓሉን በማስመልከት የጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣንና የባህላዊ የህክምና አዋቂዎች ማህበር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የምርት ደህንነት ዳይሬክተር ወይዘሮ አስናቀች አለሙ እንዳሉት ኮቪድን ለመከላከልና ለማከም ”የባህላዊ መድሃኒቶች ጊዚያዊ ጋይዳንስ” ተዘጋጅቶ የሙከራ ጥያቄዎችን በማስተናገድ ላይ ናቸው።

በሂደቱ ስምንት የሚሆኑ ኮቪድን ለማከምና ለመከላከል የሚያግዙ የባህላዊ መድሃኒቶች ቀርበው በሰው ላይ ሙከራ እንዲደረጉ የሚያስችል የሰነድ ምርመራ እየተደረገባቸው ነው ብለዋል።

የባህል ህክምና አዋቂዎች እነዚህ መድሃኒቶች በተለያዩ የሙከራ ዘዴዎች በማለፍ ውጤት አገኝተንበታል ብለው እውቅና እንዲሰጣቸው ጥያቄ አቅርበዋል።

ENA




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 13:56

Over 1.2 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 976,000 recoveries & 29,000 deaths cumulatively.

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 31 Aug 2020, 14:17

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 25,512,971
Deaths: 852,488
Recovered: 17,808,809


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,851,674
In Mild Condition : 6,790,493 (99%)
Serious or Critical : 61,181 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries




Post Reply