Re: ዜናሁ ለጋላ
Thank you for sharing! I am really amazed how scholarly Aba Bahrey was even by that time. Honestly, he deserves a university named by his name; and an award of posthumous Doctoral degree or Professorship. None is parallel to him from the present day history degree recipients. The Gallas should be grateful to Ab Bahrey- he documented their true history and origin.
Re: ዜናሁ ለጋላ
ስለ ኦሮሞ የጋዳ ስርዓት በመፃፍ የሚታወቀው ኤርትራዊው ፕሮፌሰ አስመሮም ለገስ ራሱ ስለ ዜናሁ ለጋላ ታሪክ ፀሃፊ አባባ ባህሪ ያለውን አድናቆት ብታይ የሚገርም ነው፡፡ ከአድንድ የኦሮሞዎች ራዴዮ ታብያ ጋር ባደረገው ውይይት ለአባ አባህሪ ታሪክ እውነተኛነት እና ስለ አባባህሪ ያለውን አድናቆት ሲናገር ስሠመ በጣም ነው የገረመኝ፡፡Abere wrote: ↑31 Aug 2020, 11:55Thank you for sharing! I am really amazed how scholarly Aba Bahrey was even by that time. Honestly, he deserves a university named by his name; and an award of posthumous Doctoral degree or Professorship. None is parallel to him from the present day history degree recipients. The Gallas should be grateful to Ab Bahrey- he documented their true history and origin.
ፕሮፌሰር አስመርሞ ለገስ ስለ አባ ባህሪ የተናገረው የሚገርም ነገር ከዚህ ላይ አዳምጠው፡፡
Re: ዜናሁ ለጋላ
Wedi wrote: ↑31 Aug 2020, 12:11ስለ ኦሮሞ የጋዳ ስርዓት በመፃፍ የሚታወቀው ኤርትራዊው ፕሮፌሰ አስመሮም ለገስ ራሱ ስለ ዜናሁ ለጋላ ታሪክ ፀሃፊ አባባ ባህሪ ያለውን አድናቆት ብታይ የሚገርም ነው፡፡ ከአድንድ የኦሮሞዎች ራዴዮ ታብያ ጋር ባደረገው ውይይት ለአባ አባህሪ ታሪክ እውነተኛነት እና ስለ አባባህሪ ያለውን አድናቆት ሲናገር ስሠመ በጣም ነው የገረመኝ፡፡Abere wrote: ↑31 Aug 2020, 11:55Thank you for sharing! I am really amazed how scholarly Aba Bahrey was even by that time. Honestly, he deserves a university named by his name; and an award of posthumous Doctoral degree or Professorship. None is parallel to him from the present day history degree recipients. The Gallas should be grateful to Ab Bahrey- he documented their true history and origin.
ፕሮፌሰር አስመርሞ ለገስ ስለ አባ ባህሪ የተናገረው የሚገርም ነገር ከዚህ ላይ አዳምጠው፡፡
ወዲ፤
በጣም አመሰግናለሁ ፕር አስምሮም ስለ አባ ባህርይ የሰጠው አስተዬየት የሚደነቅ ነው። የነበረን እና የሆነን በእውነት መመስከር ትልቅ ነገር ነው። የነበረውን እውነት ዛሬ ካልመሰከርን የዛሬ ሥራ ሁሉ በቀጣዩ ትውልድ ዐይን ውሸት ይሆናል። ይህን ካልኩ ዘንድ ፕር አስምሮም ጋላ ወራሪ እና ጨፍጫፊ እንዴሆነ የአባ ባህርይን ፅሁፍ አገላለፅ ይጋራል ችግሩ ግን የፕሮፌሰሩ መደምደሚያ የአፍሪካ ድሞክራሲያዊ ሞደል ነው ብሎ መፅሀፍ ጽፏል። ይኸ በዘመኑ ከነበሩት የዕይን እማኝ አባ ባህርይ ጋር ይቃረናል። የጋላ የገዳ ሥርዓት የአፍሪካዊያን የባህል ተፃራሪ ነው። አፍሪካ የሰው ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን የብዙ ልሣነ- ሰብዕ ምንጭ ናት። የጋላ ሥርዓት ግን እነኝህን ባህሎች እና ልሣኖች የሚበላ እና የሚውጥ ሻርክ ዓሣ ነው። ታዲያ ፕሮፌሰሩ ምንም እንኳን የድግሪ ሟሟያ ፅሁፍ አስፈላጊያቸው ቢሆንም በአፍሪካዊያን ላይ የጨቆኝ እና የባህል የዘር አጥፊ ለምን እንዴ መልካም አይተው ይፈርዱበታል። በበኩሌ ፕሮ አስምሮምን ከተስፋዬ ገብረአብ የቡርቃው ዝምታ ለይቸ አላይቸውም።
Re: ዜናሁ ለጋላ
Abere የገዳ ሥርዓት እንኳን የአፍሪካ ድሞክራሲያዊ ሞደል ሊሆን ቀርቶ በኦሮሞዎችም ቢሆን በተወሰኑ አካባብዎች ብቻ የነበረ የወረራ ስርዓት ነው፡፡
ፕሮፌሰር አሸፋ ጀላታ የተባለ የኦሮሞ ፕሮፌሰር የገዳዳ ስር ዓት ኦሮሞዎች በወረራ በሚይዟቸው ቦታዎች የሚኖሩን እና ኦሮሞ ያልሆኑት ሰዎችቭ የኦሮሞ identity አስገድዶ እንዲቀበሉ የሚያደርጉበት የወረራ ስር ኣት እንደሆነ በሚመለከተው መልኩ ነው የገለፀው፡፡ ለማንኛውም የፕሮፌሰር አሰፋ ጀላታን ፁፍን ከዚህ በታች አንብበው!!
*

"The Oromo view their original homeland as the southern highlands of present-day Ethiopia. It is known that between the 12th and 15th centuries, they were already organized into two confederations known as the Barentu and Borana federations. It was during this period that Oromos began their expansion from their homeland area in all directions. Today, all Oromo subgroup trace their heritage to one of these federations. Rather than being a pure ethnic group, the Oromo are comprised of descendants of individuals who, even when they were not of pure Oromo stock, willingly accepted or were forced to accept an Oromo identity. Jalata notes that the Oromo historically increased their numbers through the assimilation of other peoples they conquered.
The assimilation process was facilitated by the institution of a unique administrative system among the oromo known as gada."
From a book entitled "Oromo Nationalism And The Ethiopian Discourse: The Search for Freedom and Democracy, 1998" written by an Oromo professor called Asafa Jalata , page 115 - 116
Re: ዜናሁ ለጋላ
Wedi,Wedi wrote: ↑31 Aug 2020, 12:59Abere የገዳ ሥርዓት እንኳን የአፍሪካ ድሞክራሲያዊ ሞደል ሊሆን ቀርቶ በኦሮሞዎችም ቢሆን በተወሰኑ አካባብዎች ብቻ የነበረ የወረራ ስርዓት ነው፡፡
ፕሮፌሰር አሸፋ ጀላታ የተባለ የኦሮሞ ፕሮፌሰር የገዳዳ ስር ዓት ኦሮሞዎች በወረራ በሚይዟቸው ቦታዎች የሚኖሩን እና ኦሮሞ ያልሆኑት ሰዎችቭ የኦሮሞ identity አስገድዶ እንዲቀበሉ የሚያደርጉበት የወረራ ስር ኣት እንደሆነ በሚመለከተው መልኩ ነው የገለፀው፡፡ ለማንኛውም የፕሮፌሰር አሰፋ ጀላታን ፁፍን ከዚህ በታች አንብበው!!
*"The Oromo view their original homeland as the southern highlands of present-day Ethiopia. It is known that between the 12th and 15th centuries, they were already organized into two confederations known as the Barentu and Borana federations. It was during this period that Oromos began their expansion from their homeland area in all directions. Today, all Oromo subgroup trace their heritage to one of these federations. Rather than being a pure ethnic group, the Oromo are comprised of descendants of individuals who, even when they were not of pure Oromo stock, willingly accepted or were forced to accept an Oromo identity. Jalata notes that the Oromo historically increased their numbers through the assimilation of other peoples they conquered.
The assimilation process was facilitated by the institution of a unique administrative system among the oromo known as gada."
From a book entitled "Oromo Nationalism And The Ethiopian Discourse: The Search for Freedom and Democracy, 1998" written by an Oromo professor called Asafa Jalata , page 115 - 116
Thank you for sharing! Prof. Asefa Jaleta is correct with regard to the invasion of Galla and the assimilation of endogenous Ethiopians. However, his assumption or rather that Gallas believe that Souther highland of Ethiopia being their homeland is false. As anyone can understand the testimonial book of Aba Bahrey, who himself was in the native resident of the most South of Ethiopia, that Gallas came from far beyond the territory of Ethiopia.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44