BREAKING NEWS ኢትዮጵያ ውስጥ ነብይ ነኝ አምላክ በህልምና በተለያየ መልክ ሹክ ይለኛል የሚሉ የSchizophrenia ስነ ልቦና በሽተኞች በብዛት እንደሚገኙ ዶክተሩ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ህልም የሚያዩ የስነ ልቦና ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ:: በሽታው በሳይንስ Schizophrenia ይባላል:: እነዚህ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው የስነ ልቦና ህክምና ነው እንጂ ነብይ ናችሁ ብሎ መድረክ ላይ አቅርቦ መጃጃል ሃላፊነት የጎደለው ወንጀል ነው:: Schizophrenia is a mental illness characterized by continuous or relapsing episodes of psychosis. Major symptoms include hallucinations (often hearing voices), delusions, and disorganized thinking.Other symptoms include social withdrawal, decreased emotional expression, and apathy.
Last edited by clear12 on 30 Aug 2020, 08:17, edited 1 time in total.
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4076
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37