-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47526
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: የቄሮ ትግል እና አመርቂው ስኬት በውጩ አለም ➜የመራራ ጉዲና ማርሽ አቀያየር የነፍጠኛው ቆሞ ቀር ፖለቲካ ➜ልጆቹን የተካ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ አባት መራራ
Halafi,
Did that fool say - "አባት በልጁ ሲተካ....ታሪክ ቀይሮ ልጆቹን ተካቸው"? "ታሪክ ቀየረ"?
ምን ለማለት ነው? "ታሪክ" ኮርጆ እጅ ከፍንጅ ተያዘ! ብንል አይሻልም?
Dude - That is the story of your life! Isn't it?
Why not accuse him of plagiarism? Straight up! I say, he is guilty as charged! LOL!
መረራ ጉዲና ከአቦይ ስብሐት መጽሐፍ ገጽ ፩ ላይ ከተመዘገበው በስተርጅና ኮርጆ አረፈው። ቅሌታም ሽማግሌ!