ቀን እስኪያልፍ የአባትህ ጋላ ይግዛህ ይላሉ አባቶች። ወይስ ለጋላ ለጋላ ምን አለኝ ቀጄላ ዓይነት። ታከለ ዑማን ወስዶ አበቤን ማምጣት።
ቀን እስኪያልፍ የአባትህ ጋላ ይግዛህ ይላሉ አባቶች። ወይስ ለጋላ ለጋላ ምን አለኝ ቀጄላ ዓይነት። ታከለ ዑማን ወስዶ አበቤን ማምጣት። አዲስ አበቤ ቀን እስኪያልፍ ያለፋል እና ደግሞ ትንሽ ጊዜ ከዘመናዊቷ ጋላ ጋር ታገል። አንድ ነገር ግን በልብህ ማህደር አስቀምጣት አዲስ አበባን ከባሌ እና አሩሲ ወሸላ እራስ አባ ገዳዎች ወረራ እና ጥቃት በሚቻለው ሁሉ መክት። ዐብይ አህመድ ማንነቱን እራቃኑን አሳይቷሃል - የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጨፍጫፊ፣አፈናቃይ አራት ኪሎ የተቀመጠ አባ ገዳ ነው። ቃለ መሀላ ወስዶ ጠቅላይ ሚኒስቴር የተሾመ ሳይሆን በዋቄ ፈታ የተተበተበ ወራሪ አባ ገዳ ነው። አትታለል ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ደረጃ ላይ አልደረሰችም። ኑሯትም አያውቅም። በመጨረሻ ለአዲስ አበቤ የምለው ትዕግስቱን ይስጣችሁ ነው። ሌላው አትርሱ አስታውሱ እባካችሁ የድጋፍ ሰልፍ ምናምን እያላችሁ የእራሳችሁን እና የሰንደቅ ዓላማችንን ክብር አታዋርዱ። በአለፈው የዐባይ ግድብ የክረምት ውሃ መቋጠር ምክንያት በማድረግ ብላችሁ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥታችሁ የዓለም መሳቂያ ሁናችሁ ነበር።